Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Gena Gena lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Sitotash


በይ ኪዳን አለዉ መሃላ
ልቤ አንቺን ወዶ ላይጠላ
በይ አይግረምሽ አሁኑ
ልቤ ላንቺ አድልቷል ሚዛኑ
በይ ኪዳን አለዉ መሃላ
ልቤ አንቺን ወዶ ላይጠላ
በይ አይግረምሻ ዉሉ
ልቤ ላንቺ አድልቷል ሚዛኑ
ገና ገና ገና ገና ገና ምኑ ተነካና
ገና ገና የምታይዉ ገና ብዙ አለና
እንዳስቀመጥሺዉ ዉስጤን በአደራ
(ዉስጤን በአደራ)
ፍቅርሽ በልቤ ነብስ እየዘራ
(ነብስ እየዘራ)
ከቀን ወደ ቀን ዘንድሮ ከአምና
(ዘንድሮ ከአምና)
አልኩኝ ይብሳል ቀንቶ እንደገና
አንቺን መዉደዴ መች ያበቃና
ገና ገና ገና ገና ገና ምኑ ተነካና
ገና ገና የምታይዉ ገና ብዙ አለና
ገና ገና ገና ገና ገና ምኑ ተነካና
ገና ገና የምታይዉ ገና ብዙ አለና
በይ ኪዳን አለዉ መሃላ
ልቤ አንቺን ወዶ ላይጠላ
በይ አይግረምሽ አሁኑ
ልቤ ላንቺ አድልቷል ሚዛኑ
በይ ኪዳን አለዉ መሃላ
ልቤ አንቺን ወዶ ላይጠላ
በይ አይግረምሻ ዉሉ
ልቤ ላንቺ አድልቷል ሚዛኑ
ገና ገና ገና ገና ገና ምኑ ተነካና
ገና ገና የምታይዉ ገና ብዙ አለና
ሰልፉ ከሞላዉ ከጥልቁ ፍቅሬ
ከጥልቁ ፍቅሬ
ጠብታዉ አለዉ ያየሺዉ ዛሬ
ያየሺዉ ዛሬ
አመሌ ታየኝ ልቤን አግኝተሽ
ልቤን አግኝተሽ
ቦታ ይዘሻል ከዉስጤ ገብተሸ
ይህም ያንስሻል ገና ምን አይተሸ
ገና ገና ገና ገና ገና ምኑ ተነካና
ገና ገና የምታይዉ ገና ብዙ አለና
ገና ገና ገና ገና ገና ምኑ ተነካና
ገና ገና የምታይዉ ገና ብዙ አለና
ገና ገና ገና ገና ገና ምኑ ተነካና
ገና ገና የምታይዉ ገና ብዙ አለና
ገና ገና ገና ገና ገና ምኑ ተነካና
ገና ገና የምታይዉ ገና ብዙ አለና
ገና ገና ገና ገና ገና ምኑ ተነካና
ገና ገና የምታይዉ ገና ብዙ አለና

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists