Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Eyat Eyat Yilegnal lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Sik Alegn


ጀመረኝ ይህ አመሌ እሷን ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋም ሆዴን ያስጨንቀኛል
"ሂድ ካለችበት ዝለቅ" ይለኛል "እያት" ይለኛል
ጀመረኝ ይህ አመሌ እሷን ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋም ልቤን ያስጨንቀኛል
"ሂድ ካለችበት ዝለቅ ይለኛል "እያት" ይለኛል
ጉዳይ አለኝ ብዬ ለመሄድ ጀምሬ
የሷ ይሆንና የኔ ያልኩት እግሬ
ካለችበት ይመራኛል
እያት ይለኛል
እሃ-ሃ-ሃ አዬ-ዬ-ዬ
አልቃናም አለኝ ኑሮ እና ብልሀት
ሱስ አለብኝ እና እሷን የማየት
እንጃ ብቻ ይጨንቀኛል
እያት ይለኛል
እሆ-ሆ-ሆ አዬ-ዬ-ዬ
ባገር አማን የነካኝን እንጃ ምን አውቃለው
ብቻ አይሻለው
የዓይኔ ረሀብ ነሽ የሆንኩትን እንጃ ይጨንቀኛል
እያት ይለኛል
ይጨንቀኛል (እያት እያት ይለኛል)
ይከፋኛል (እያት እያት ይለኛል)
ሲመሽ ሲነጋም (እያት እያት ይለኛል)
እያት ይለኛል (እያት እያት ይለኛል)
ሁሌ ዓይን ዓይኗን (እያት እያት ይለኛል)
እያት ይለኛል (እያት እያት ይለኛል)
ካለችበት (እያት እያት ይለኛል)
ይመራኛል (እያት እያት ይለኛል)
ጀመረኝ ይህ አመሌ እሷን ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋም ልቤን ያስጨንቀኛል
"ሂድ ካለችበት ዝለቅ" ይለኛል "እያት" ይለኛል
እንዳይቀሰቀስ የልቤ ስቃይ
መዋል የለብኝም ዓይንሽን ሳላይ
ልምጣ ልይሽ አንቺን ሱሴ
ትርጋልኝ ነፍሴ
አሄ-ሄ-ሄ ኦሆ-ሆ-ሆ
የዓይን ረሀብ አለብኝ የማይድን በሽታ
ይመራኛል ሁሌም ካለሽበት ቦታ
አይጣል የኔስ አያድርስ
የማየት ሱስ
አሃ-ሃ-ሃ አሄ-ሄ-ሄ
ባገር አማን የነካኝን እንጃ ምን አውቃለው
ብቻ አይሻለው
የዓይኔ ረሀብ ነሽ የሆንኩትን እንጃ ይጨንቀኛል
እያት ይለኛል
ይጨንቀኛል (እያት እያት ይለኛል)
ይከፋኛል (እያት እያት ይለኛል)
ሲመሽ ሲነጋም (እያት እያት ይለኛል)
እያት ይለኛል (እያት እያት ይለኛል)
ካለችበት (እያት እያት ይለኛል)
ይመራኛል (እያት እያት ይለኛል)
ሁሌ ዓይን ዓይኗን (እያት እያት ይለኛል)
እያት ይለኛል (እያት እያት ይለኛል)
ይጨንቀኛል (እያት እያት ይለኛል)
ይከፋኛል (እያት እያት ይለኛል)
ካለችበት (እያት እያት ይለኛል)
ይመራኛል (እያት እያት ይለኛል)
ሲመሽ ሲነጋም (እያት እያት ይለኛል)
እያት ይለኛል (እያት እያት ይለኛል)
ሁሌ ዓይን ዓይኗን (እያት እያት ይለኛል)
እያት ይለኛል (እያት እያት ይለኛል)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists