Shewandagne Hailu - Tirsish Leymsel lyrics
Artist:
Shewandagne Hailu
album: Sik Alegn
ሳላይሽ ካደርኩ እጨነቃለው
ፍቅሬ አይገባሽም ይህን አውቃለው
አቤት ያንቺስ ይገርማል
ሁሌም ሳቅሽ ይቀድማል
ሳላይሽ ካደርኩ እጨነቃለው
ፍቅሬ አይገባሽም ይህን አውቃለው
አቤት ያንቺስ ይገርማል
ሁሌም ሳቅሽ ይቀድማል
መቼም መቼም ቢሆን እኔ እንደምወድሽ
ፍቅሬን በምን ቋንቋ ልንገርሽ
ለገላሽ ተማርኮ ኣይኔ አርፎ ካንቺ ላይ
ከለከለኝ ሌላ እንዳላይ
መቼም መቼም ቢሆን ይወዳሻል ልቤ
ምን ጊዜም ካንቺው ነው ሃሳቤ
ላንቺ ያለኝን ፍቅር የሆዴን ታውቂያለሽ
ለምን ታድያ ትስቂያለሽ
እንደምወድሽ ልብሽ ያውቀዋል
ጥርስሽ ለይምሰል ምን ያስቀዋል
አታሳዝኚው ባ'ጉል ፈገግታ
ይቆርጣል ልቤ ያዘነ ለታ
ሳላይሽ ካደርኩ እጨነቃለው
ፍቅሬ አይገባሽም ይህን አውቃለው
አቤት ያንቺስ ይገርማል
ሁሌም ሳቅሽ ይቀድማል
መቼም መቼም ቢሆን እኔ እንደምወድሽ
ፍቅሬን በምን ቋንቋ ልንገርሽ
ለገላሽ ተማርኮ ኣይኔ አርፎ ካንቺ ላይ
ከለከለኝ ሌላ እንዳላይ
ምንም እንኳን ቢያምር የጥርስሽ ፈገግታ
ምረጪለት እንጂ ለሁሉም ተይ ቦታ
ለገላሽ ሲሸነፍ የፍቅርሽ ተጠቂ
ቀልድ አይደለም ተይ አትሳቂ
እንደምወድሽ ልብሽ ያውቀዋል
ጥርስሽ ለይምሰል ምን ያስቀዋል
አታሳዝኚው ባ'ጉል ፈገግታ
ይቆርጣል ልቤ ያዘነ ለታ
እንደምወድሽ ልብሽ ያውቀዋል
ጥርስሽ ለይምሰል ምን ያስቀዋል
አታሳዝኚው ባ'ጉል ፈገግታ
ይቆርጣል ልቤ ያዘነ ለታ
እንደምወድሽ ልብሽ ያውቀዋል
ጥርስሽ ለይምሰል ምን ያስቀዋል
አታሳዝኚው ባ'ጉል ፈገግታ
ይቆርጣል ልቤ ያዘነ ለታ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist