Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Yekerebign lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Sik Alegn


የቀረብኝ ከዚች አለም አንድም ነገር የለም
ደስተኛ ነኝ ባንቺ ባልኖርም ዘላለም
አንቺን ብቻ እንዳይከፋሽ እስካለሁ በነፍሴ
አታስቢ ለኔ አውቃለሁ ለራሴ
የቀረብኝ ከዚች አለም አንድም ነገር የለም
ደስተኛ ነኝ ባንቺ ባልኖርም ዘላለም
አንቺን ብቻ እንዳይከፋሽ እስካለሁ በነፍሴ
አታስቢ ለኔ አውቃለሁ ለራሴ
በፍቅር ፅኑ ሚዛን ይህ አለም ሲለካ
ህይወትም ትርጉም ያጣል ሰው ከሌለ ለካ
ስባዘን ነበር በሃሳብ አጥሬው ቤቴን
በፍቅር ድል አረግኩት ብቸኝነቴን
የቀረብኝ ከዚች አለም አንድም ነገር የለም
ደስተኛ ነኝ ባንቺ ባልኖርም ዘላለም
አንቺን ብቻ እንዳይከፋሽ እስካለሁ በነፍሴ
አታስቢ ለኔ አውቃለሁ ለራሴ
አምላኬን ተነስቼ
ላማረው ምን አጥቼ!?
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ
ላልተውሽ ቃል አለብኝ
አምላኬን ተነስቼ (አምላኬን ተነስቼ)
ላማረው ምን አጥቼ!? (ላማረው ምን አጥቼ!?)
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ (ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ)
ላልተውሽ ቃል አለብኝ (ላልተውሽ ቃል አለብኝ)
የቀረብኝ ከዚች አለም አንድም ነገር የለም
ደስተኛ ነኝ ባንቺ ባልኖርም ዘላለም
አንቺን ብቻ እንዳይከፋሽ እስካለሁ በነፍሴ
አታስቢ ለኔ አውቃለሁ ለራሴ

እርም ነው ሌላ እንዳላይ ለስጋም ነፍሴ
ወትሮ አንቺን የመረጥኩት ባውቅ ነው ለራሴ
ሰው መቼም አይሞላለት ይኖራል ሲመኝ
ምን ቀርቶኝ ላስቸግረው አንቺን ካደለኝ
የቀረብኝ ከዚች አለም አንድም ነገር የለም
ደስተኛ ነኝ ባንቺ ባልኖርም ዘላለም
አንቺን ብቻ እንዳይከፋሽ እስካለሁ በነፍሴ
አታስቢ ለኔ አውቃለሁ ለራሴ
አምላኬን ተነስቼ
ላማረው ምን አጥቼ
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ
ላልተውሽ ቃል አለብኝ
አምላኬን ተነስቼ
ላማረው ምን አጥቼ
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ
ላልተውሽ ቃል አለብኝ
አምላኬን ተነስቼ (አምላኬን)
ላማረው ምን አጥቼ (ላማረው)
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ
ላልተውሽ ቃል አለብኝ
አምላኬን ተነስቼ
ላማረው ምን አጥቼ
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ
ላልተውሽ ቃል አለብኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists