The Roha Band - Yefikirin Kitat lyrics
Artist:
The Roha Band
album: The Reunion
የፍቅርን ቅታት ቻልኩት
የመውደድን ቅታት ቻልኩት
የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ
ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ
የፍቅር እመቤቴ አሄ የፍቅር እመቤቴ
የፍቅርን ቅታት ቻልኩት
የመውደድን ቅታት ቻልኩት
የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ
ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ
የፍቅር እመቤቴ አሄ የፍቅር እመቤቴ
♪
አንቺንም እንደኔ አርጎሽ ይሆን ወይ
ምግብ አልበላ ብሎሽ ነበር ወይ
ዉሃም አልጠጣ ብሎሽ ነበር ወይ
ሌሊቱም አልነጋ ብሎሽ ነበር ወይ
ቀበጥበጥ ቀበጥበጥ አርጎሽ ነበር ወይ
የኔማ የኔማ የኔማ
የኔማ የኔማ የኔማ
እንዳይቻል የለም ቻልኩት ስሜቴን አፈንኩት
ጥርሴን አሳስቄ ጭንቀቴን አመቁት
የፍቅርን ቅታት ቻልኩት
የመውደድን ቅታት ቻልኩት
የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ
ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ
የፍቅር እመቤቴ
የፍቅርን ቅታት ቻልኩት
የመውደድን ቅታት ቻልኩት
የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ
ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ
የፍቅር እመቤቴ
♪
ብቸኛው ጭምቱ ተብዬ ስጠራ
ሰፈርተኛው ሁሉ ስለኔ ሲያወራ
ላንቺም ይሄ የኔ እጣ ደርሶብሻል ወይ
እንደኔ ትዝታው ተሰምቶሻል ወይ
እስኪ ግለጪልኝ አንቺ የኔ ሲሳይ
♪
የኔማ የኔማ የኔማ
የኔማ የኔማ የኔማ
እንዳይቻል የለም ቻልኩት ግረቤት ጠይቂ
ሁኔታዬን እዪ መልኬን ተመልከቺ
ይሄን ሁሉ ባንቺ መኖሩን ገምቺ
የፍቅርን ቅታት ቻልኩት
የመውደድን ቅታት ቻልኩት
የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ
ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ
የፍቅር እመቤቴ
የፍቅርን ቅታት ቻልኩት
የመውደድን ቅታት ቻልኩት
የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ
ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ
የፍቅር እመቤቴ
እንደኔ ብቻሽን አውርተሻል ወይ
እንደኔ ሳቅ ቆጣ አርጎሽ ነበር ወይ
ከሌላ ንግግር ጠልተሽ ነበር ወይ
የሰመመን እንቅልፍ ወስዶሽ ነበር ወይ
እንቺ የኔ ፍቅር የፍቅር ሲሳይ
የኔማ የኔማ የኔማ
የኔማ የኔማ የኔማ
እንዳይቻል የለም ቻልኩት
ትዝታውን ቻልኩት
ናፍቆቱንም ቻልኩት
ስሜቴን አፍኜ
ባንቺ ተማምኜ
የኔማ የኔማ የኔማ
የኔማ የኔማ የኔማ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist