Kishore Kumar Hits

Hamelmal Abate - Sewu Min Agebaw lyrics

Artist: Hamelmal Abate

album: Kemsha


ከማላምናት ሴት ተቃቅፎ ሲሄድ በማታ
ስለተያየን ደንግጬ አልኩት ይቅርታ
ዋሽቶ ሚያስታርቅ ሰዉ ነበረ ለኛ ሚገባዉ
ካልሆነ እንዳላጣዉ ይቅርብኝ ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ

መሳሳት ያለ ነዉ ወትሮም ይታወቃል
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ
ሁለት ልብ የያዘ አንዱን ያሰርቃል
ማየቴ እንጂ ጥፋት ባላይማ ኖሮ
ባዳ አልነበረም ወይ ለባለቤት ጆሮ
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ
ወይ ጉድ ተባለ ተወራ አምባ አምባዉ
ይቅር ባልኩ እኔ ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ

ከማላምናት ሴት ተቃቅፎ ሲሄድ በማታ
ስለተያየን ደንግጬ አልኩት ይቅርታ
ዋሽቶ ሚያስታርቅ ሰዉ ነበረ ለኛ ሚገባዉ
ካልሆነ እንዳላጣዉ ይቅርብኝ ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ

ደንዳን ልብ ይዞ ለፍቅር ያልታደለ
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ
ያወራል ሁሉም ሰዉ ይቅርብሽ እያለ
ቀልቡን ሰብሰብ አርጎ ከኔ እስከሚመለስ
ይቅር ባይ ልብ ይዤ ምን አለ ብታገስ
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ
ወይ ጉድ ተባለ ተወራ አምባ አምባዉ
ይቅር ባልኩ እኔ ሰዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ
ሰዉ ምን አገባዉ ምን አገባዉ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists