Kishore Kumar Hits

Hamelmal Abate - Serge lyrics

Artist: Hamelmal Abate

album: Sedet


በወዳጅ በዘመድ ታጅበን
በልልታ በሆታ ታጅበን
ይታየኛል መቼም የዛን ቀን
ሙሽራዬ ሲባል ደማምቀን
በቬሎ ስንወጣ ያቺ ታጅቤ በአበባ
እቤትህ ስገባ
በወዳጅ በዘመድ ታጅበን
በልልታ በሆታ ታጅበን
ይታየኛል መቼም የዛን ቀን
ሙሽራዬ ሲባል ደማምቀን
በቬሎ ስንወጣ ያቺ ታጅቤ በአበባ
እቤትህ ስገባ

አናስገባም ሲባል ሲመጣ ሰርገኛ
ብሉ ጠጡ እያለ ሲጨነቅ ቤተኛ
በሚዜያችን ደምቀን ታጅበን ስንወጣ
ያሰኛል ሁል ግዜ ደጋግሞ በመጣ

ዘመድ ቤተሰብ ወገን ሲከበን
ወደሀጅ ጓሮቤት ወቶ ሲሸኝን
አለምሽ ዛሬ ዛሬ ነው ዛሬ
ሲባል ሲዘፈን ሲሰማ ወሬ
እናት አባት ሲመርቁኝ
ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ሲሉኝ
ዘመድ ወዳጅ ሲያሞካሸኝ
እስከ መጨረሻው ይስመር ሲሉኝ
(እህ) ታየኝ (እህ) ታየኝ (እህ)
ታየኝ (እህ) ታየኝ (እህ)
ቸር ያግባሽ (እህ) ሲሉኝ (እህ)
ያልምዱሽ (እህ) ሲሉኝ (እህ)
እልልታው (እህ) ታየኝ (እህ)
ጭፈራው (እህ) ታየኝ (እህ)
ሆይ ሆይይይይ ዐሂሂሂሂሂ

በወዳጅ በዘመድ ታጅበን
በልልታ በሆታ ታጅበን
ይታየኛል መቼም የዛን ቀን
ሙሽራዬ ሲባል ደማምቀን
በቬሎ ስንወጣ ታጅቤ በአበባ
እቤትህ ስገባ
በወዳጅ በዘመድ ታጅበን
በልልታ በሆታ ታጅበን
ይታየኛል መቼም የዛን ቀን
ሙሽራዬ ሲባል ደማምቀን
በቬሎ ስንወጣ ያቺ ታጅቤ በአበባ
እቤትህ ስገባ

የሚዜው ሽር ጉድ እስክስታ ጭፈራ
በየ ቦታው ደርቶ ሲደለቅ ዳንኪራ
ሙሽራዬ ሲባል ኬካችን ሲቆረስ
ሻንፓኙ ተከፍቶ ሽቶ ሲነሰነስ

ሚዜው ደሀ ነው ኦሆ ሸቶ ውሀ ነው
እየተባለ ኦሆ ዐየሚዘፈነው
በአለም በደስታ ኦሆ የምቀበለው
ዳግም ውልደቴ ሰረጌ ዛሬ ነው
ወገን ዘመድ ሲያሞካሸኝ
ፍቅር ደስታን ሲለግሰኝ
በግር በፈረስ ሲከተለኝ
መልካም ጋብቻ ብሎ ሲለኝ
(እህ) ታየኝ (እህ) ታየኝ (እህ)
ታየኝ (እህ) ታየኝ (እህ)
ቸር ያግባሽ (እህ) ሲሉኝ (እህ)
ያልምዱሽ (እህ) ሲሉኝ (እህ)
ጭፈራው (እህ) ታየኝ (እህ)
እልልታው (እህ) ታየኝ
አሄ እእእእእእአአ
ሙሽርዬ መሽርዬ
ሙሽርዬ መሽርዬ
ባልጀራዬ ባለንጀዬ
ሙሽራው ሙሽራ
ያሰብኩትን መፈለጌ ያስብኩት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists