Kishore Kumar Hits

Hamelmal Abate - Ermehin Awuta lyrics

Artist: Hamelmal Abate

album: Ermehin Awuta


አቤት አቤት

ውሎ እያደር በደልህ ተሰማህ ወይ
የኔ ሀዘን ተሸሯል ከእንግዲህ የማዝነው ላንተው
እስከመጨረሻው ከዐይንህ ልሰወር ነው
መጓዜ ነው ደህና ሁን
መጓዜ ነው
ውሎ እያደር በደልህ ተሰማህ ወይ
የኔ ሀዘን ተሸሯል ከእንግዲህ የማዝነው ላንተው
እስከመጨረሻው ከዐይንህ ልሰወር ነው
መጓዜ ነው ደህና ሁን
መጓዜ ነው
መጓዜ ነው ደህና ሁን
መጓዜ ነው
አቤት አቤት
ዝርዝሩ ምን ይጠቅመኛል
ማውራቱስ ምን ይበጀኛል
በምላስ ቂም ማትረፍ እንጂ
ምን ደህና ነገር ይገኛል
ዝም ይበልጥብኛል
ዝርዝሩ ምን ይጠቅመኛል
ማውራቱስ ምን ይበጀኛል
በምላስ ቂም ማትረፍ እንጂ
ምን ደህና ነገር ይገኛል
ዝም ይበልጥብኛል

እርምህን አውጣ
እንደ ሙት እርሳኝ
ዳግም አላንሳህ
ዳግም አታንሳኝ
ይደንድን ልብህ
ቀብሮ አንደገባ
አትዘንልኝ
ሆድህ አይባባ
እርምህን አውጣ
እንደ ሙት እርሳኝ
ዳግም አላንሳህ
ዳግም አታንሳኝ
ይደንድን ልብህ
ቀብሮ አንደገባ
አትዘንልኝ
ሆድህ አይባባ

ተው አትረብሸኝ አሃ ጤና ስጠኛ
ተው አትቀስቅሰኝ አሃ አታስታውሰኛ
ተው አትረብሸኝ አሃ ጤና ስጠኛ
ተው አትቀስቅሰኝ አሃ አታስታውሰኛ
እንዳያልፍ የለም ሁሉም አለፈ
የስቃይ ሸክሜ ባንዴ እረገፈ
ሰው ብዙ ነገር አይችልም እንዴ
ይቅር ይቅር ይቅር ልቻል በሆዴ
ይቅር ይቅር ይቅር ልቻል በሆዴ
አቤት አቤት

ውሎ እያደር በደልህ ተሰማህ ወይ
የኔ ሀዘን ተሸሯል ከእንግዲህ የማዝነው ላንተው
እስከመጨረሻው ከዐይንህ ልሰወር ነው
መጓዜ ነው ደህና ሁን
መጓዜ ነው
ውሎ እያደር በደልህ ተሰማህ ወይ
የኔ ሀዘን ተሸሯል ከእንግዲህ የማዝነው ላንተው
እስከመጨረሻው ከዐይንህ ልሰወር ነው
መጓዜ ነው ደህና ሁን
መጓዜ ነው
መጓዜ ነው ደህና ሁን
መጓዜ ነው
አቤት አቤት

መገፋት የማታ ማታ
ያደርሳል ከደህና ቦታ
ኑቾዬ ተስተካክሎልኝ
እኖራለሁ ዛሬ በደስታ
በጥሩ ሁኔታ
መገፋት የማታ ማታ
ያደርሳል ከደህና ቦታ
ኑቾዬ ተስተካክሎልኝ
እኖራለሁ ዛሬ በደስታ
በጥሩ ሁኔታ

አንተም ላትበጀኝ እኔም ላልበጅህ
አትድረስብኝ አልደርስም ደጅህ
በምንም ነገር አትደልለኝም
እኔን አታስብ አታገኘኝም
አንተም ላትበጀኝ እኔም ላልበጅህ
አትድረስብኝ አልደርስም ደጅህ
በምንም ነገር አትደልለኝም
እኔን አታስብ አታገኘኝም

ተሸኝቻለሁ አሃ ርቄህ ሄጃለሁ
ተስፋህን ቁረጥ አሃ ረስቼሀለው
ተሸኝቻለሁ አሃ ርቄህ ሄጃለሁ
ተስፋህን ቁረጥ አሃ ረስቼሀለው
የህይቀት ዙሪያ መሰናክሉን
ጋራ ሸንተረር ሜዳ ገደሉን
ሁሉን አለፍኩት በሴት ጉልበቴ
ዛሬስ ዛሬ ሰላም ሰፍኗል በቤቴ
ዛሬስ ዛሬ ሰላም ሰፍኗል በቤቴ
እንዳያልፍ የለም ሁሉም አለፈ
የስቃይ ሸክሜ ባንዴ እረገፈ
ሰው ብዙ ነገር አይችልም እንዴ
ይቅር ይቅር ይቅር ልቻል በሆዴ
ይቅር ይቅር ይቅር ልቻል በሆዴ
ይቅር ይቅር ይቅር ልቻል በሆዴ
ይቅር ይቅር ይቅር ልቻል በሆዴ
ይቅር ይቅር ይቅር ልቻል በሆዴ
ይቅር ይቅር ይቅር ልቻል በሆዴ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists