Kishore Kumar Hits

Hamelmal Abate - Yegondar Lidj lyrics

Artist: Hamelmal Abate

album: Ermehin Awuta


ያማራል ጉንጉንህ ጉንጉነህ
የጎንደር ለልጅ ነህ
ጃኖ ጥለትክን ደርብና ሹሩባ ስራና
ያምራል ጉንጉንህ ያገሬ ልጅ ነህ
ጃኖ ጥለትክን ደርብና ሹሩባ ስራና

ሹሩባ ሰው ናና ሹሩባ ሰው ናና
ግርማዬ ነህ እና
ሹሩባ ሰው ናና ሹሩባ ሰው ናና
ኩራቴ ነህ እና
ሸገር ተቀምጬ ከሸጋው መዲና
ጎንደርቀርቶ አለሜ እኔ አልሆንኩም ጤና
ተው ሹሩባዬ ናና ውበቴ ነክ እና
ሹሩባዬ ናና መኩሪያዬ ነህ
ሹሩባዬ ናና ግርሚያዬ ነህ እና
ሹሩባዬ ናና ኩራቴ ነህ እና

ወዘከን ያዩትና
ፀጉርክን ያዩትና
ፈዘው ይቀሩና
አይንክን ያዩትና
ጥረስክን ያዩትና
በዛው ይሳብና
ወረድማ ሲሉማ ወደ አነገትህ ገደማ
ቀረብማ ሲሉማ አቤት ያለህ ግርማ
ሽጉጥማ ሲሉማ ከደረትህ ገደማ
ከብለልማ ሲሉማ የታደሉት እማ

ያማራል ጉንጉንህ ጉንጉነህ
የጎንደር ለልጅ ነህ
ጃኖ ጥለትክን ደርብና ሹሩባ ስራና
ያምራል ጉንጉንህ ያገሬ ልጅ ነህ
ጃኖ ጥለትክን ደርብና ሹሩባ ስራና

ሹሩባ ሰው ናና ሹሩባ ሰው ናና
ግርማዬ ነህ እና
ሹሩባ ሰው ናና ሹሩባ ሰው ናና
ኩራቴ ነህ እና
ድንገት ተነስቼ ልገስግስ እልና
እንዴት ይቻል አቅሜ ያንሁሉ ጎዳና
ተው ሹሩባዬ ናና ውበቴ ነክ እና
ሹሩባዬ ናና መኩሪያዬ ነና
ሹሩባዬ ናና ግርሚያዬ ነህ እና
ሹሩባዬ ናና ኩራቴ ነህ እና

ጣምህን ያቁት እና ለዛህን ያውቁትና
በፍቅር ይወድቁና
ስትስቅ ይስቁና ወጉን ያደምቁና
ሲረዱማ ሲሉማ አየንለየን ሲሉማ
ቢሆንማ ያኔማ እንደኔ እንደኔማ
መልካምማ ውብማ ካለ ከዚያም ገደማ
ኧረ አይናማ አይናማ
ወዘከን ያዩትና
ፀጉርክን ያዩትና
ፈዘው ይቀሩና
አይንክን ያዩትና
ጥረስክን ያዩትና
በዛው ይሳብና
ዘምበልእማ ሲሉማ ከከንፈር ገደማ
ያደረግካል ጣዝማ
ከምበልማ ሲሉማ ወዳገትህ ገደማ
አለህ አለህ ግርማ ስትጫወት እማ
መልካምማ ውብማ አለከዚያገደማ
ወደዚያማ ከተማ ወይ አንተማ አንተማ
ወደዚያማ ከተማ ወይ አንተማ አንተማ
እንዳንተማ አይናማ የለም ናማናማ
ኧረ አየናማ አይናማ እንዳንተማ አይናማ
እንዳተማ አይናማ የለም ናማናማ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists