Abinet Agonafir - Wend Lij lyrics
Artist:
Abinet Agonafir
album: Hidden Beauty
አታስባት በቃ እርሳት
የእግር እሳት ላታምንባት
አታስባት በቃ እርሳት
የእግር እሳት ላታምንባት
ወንድ ልጅ ሞኝ ነዉ ይገባኛል
ተረቱን አይደለም ደርሶብኛል
አንገቴን አዙሬ ማየት ስችል
ተጋርዶብኝ ነበር ይህን ያህል
ወንድ ልጅ ሞኝ ነዉ ይገባኛል
ተረቱን አይደለም ደርሶብኛል
አንገቴን አዙሬ ማየት ስችል
ተጋርዶብኝ ነበር የዚን ያህል
አታስባት በቃ እርሳት
የእግር እሳት ላታምንባት
አታስባት በቃ እርሳት
የእግር እሳት ላታምንባት
አልረበሽም እንደበፊቱ
ስራሽ በሙሉ አርጐኛል ብርቱ
እኔስ ቆርጦልኝ ደንድኗል ጐኔ
ያንቺን ፍፃሜ ናፍቆታል አይኔ
አልረበሽም እንደበፊቱ
ስራሽ በሙሉ አርጐኛል ብርቱ
እኔስ ቆርጦልኝ ደንድኗል ጐኔ
ያንቺን ፍፃሜ ናፍቆታል አይኔ
እህ እህ እህህ እህ እህ እህ
እህ እህ እህህ እህ እህ እህ
♪
አታስባት በቃ እርሳት
የእግር እሳት ላታምንባት
አታስባት በቃ እርሳት
የእግር እሳት ላታምንባት
እኔ እንደበፊቱ እኖራለሁ
ብቸኝነቱንም አዉቀዋለሁ
ትዝታሽ እንዳለ ወቶልኛል
ጨለማዉ ክፋትሽ በርቶልኛል
እኔ እንደበፊቱ እኖራለሁ
ብቸኝነቱንም አዉቀዋለሁ
ትዝታሽ እንዳለ ወቶልኛል
ጨለማዉ ክፋትሽ በርቶልኛል
አታስባት በቃ እርሳት
የእግር እሳት ላታምንባት
አታስባት በቃ እርሳት
የእግር እሳት ላታምንባት
አዉጥቼሻለዉ ልቤን ከፍቼ
ሐጥያትሽም ለአምላክሽ ትቼ
ኑሮን እንደ አዲስ ተያይዣለዉ
ይድረሰዉ ሌላዉ እኔ ትቻለዉ
አዉጥቼሻለዉ ልቤን ከፍቼ
ሐጥያትሽም ለአምላክሽ ትቼ
ኑሮን እንደ አዲስ ተያይዣለዉ
ይድረሰዉ ሌላዉ እኔ ትቻለዉ
እህ እህ እህህ እህ እህ እህ
እህ እህ እህህ እህ እህ እህ
እህ እህ እህህ እህ እህ እህ
እህ እህ እህህ እህ እህ እህ
እህ እህ እህህ እህ እህ እህ
እህ እህ እህህ እህ እህ እህ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist