Abinet Agonafir - Atnafikegn Lije lyrics
Artist:
Abinet Agonafir
album: Hidden Beauty
ልርሳክ እስኪ ትዝ አትበለኝ
ልጄ ባክህ አትናፍቀኝ
የእናት ፍቅር የተለየህ
የአብራክ ክፋዬ እንደምን ነህ
ልርሳክ እስኪ ትዝ አትበለኝ
ልጄ ባክህ አትናፍቀኝ
የእናት ፍቅር የተለየህ
የአብራክ ክፋዬ እንደምን ነህ
ትዝታዬም አንተ እኮ ነህ
ሀብቴም ቅርሴም ንብረቴ ነህ
ትዝታዬም አንተ እኮ ነህ
ሀብቴም ቅርሴም ንብረቴ ነህ
♪
አምላክ አለ ጠንክር በርታ
እድሌ ነህ ለኔ አለኝታ
ለአንተ እኮ ነዉ የምለፋዉ
ከሐገር ሀገር የምዞረዉ
አምላክ አለ ጠንክር በርታ
እድሌ ነህ ለኔ አለኝታ
ለአንተ እኮ ነዉ የምለፋዉ
ከሐገር ሀገር የምዞረዉ
አምላክህን አመስግነዉ
ልጄ ሁሉም አላፊ ነዉ
አምላክህን አመስግነዉ
ልጄ ሁሉም አላፊ ነዉ
ዉ ሁ ሁ ዉሁ ሁ
ዉ ሁ ሁ ዉሁ ሁ
አሀይ አሀይ አሀይ
ስስት ህመም መከራዬ
ግንጥል ጌጤ አበባዬ
የምድር ላይ ፀጋ ጭንቄ
አንተ እኮ ለእኔ ወርቄ
ስስት ህመም መከራዬ
ግንጥል ጌጤ አበባዬ
የምድር ላይ ፀጋ ጭንቄ
አንተ እኮ ለእኔ ወርቄ
ኑርልኛ ድብቅ ስንቄ
እስካለሁ እንድኖር ስቄ
ኑርልኛ ድብቅ ስንቄ
እስካለሁ እንድኖር ስቄ
♪
ስላንተ እኔ እንዴት ላዉራ
ተወጣኻዉ ያን መከራ
ብቻ እደግ ኤልሻዳዬ
ወግህን ልይ ሁን አቻዬ
ስላንተ እኔ እንዴት ላዉራ
ተወጣኻዉ ያን መከራ
ብቻ እደግ ኤልሻዳዬ
ወግህን ልይ ሁን አቻዬ
አልቀረሁም ለብቻዬ
ከንቱ አልቀረም ልመናዬ
አልቀረሁም ለብቻዬ
ከንቱ አልቀረም ልመናዬ
አልቀረሁም ለብቻዬ
ከንቱ አልቀረም ልመናዬ
አልቀረሁም ለብቻዬ
ከንቱ አልቀረም ልመናዬ
አልቀረሁም ለብቻዬ
ከንቱ አልቀረም ልመናዬ
አልቀረሁም ለብቻዬ
ከንቱ አልቀረም ልመናዬ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist