Abinet Agonafir - Ewedishalehu lyrics
Artist:
Abinet Agonafir
album: Hidden Beauty
እንደ አዕዋፍ ቅኔ
እንደ ባህር ቋንቋ
ከልቤ ያኖርሽው
ለእምነት የበቃ
ታላቅ ሆነ ፍቅርሽ
አበቃልኝ በቃ
ታላቅ ሆነ ፍቅርሽ
አበቃልኝ በቃ
እንደ አዕዋፍ ቅኔ
እንደ ባህር ቋንቋ
ከልቤ ያኖርሽው
ለእምነት የበቃ
ታላቅ ሆነ ፍቅርሽ
አበቃልኝ በቃ
ታላቅ ሆነ ፍቅርሽ
አበቃልኝ በቃ
ዘመኑ ቢራቀቅ
ምፅአቱ ቢጀመር
ፈታኞች ቢበዙም
ቃልኪዳን ቢሰበር
ትውልድ ቢዘምን
ቢጨልምም ፍቅር
ቆርቤአለሁ ባንቺ
በውስጥሽ ልቀበር
እንደ አንገት ማኅተቤ
ፀንተሻል በልቤ
ለፍቅርሽ ውለታው
ላንቺው ነው ላንቺው
ነፍሴን ምሸልመው
እወድሻለሁ
እንደ አዕዋፍ ቅኔ
እንደ ባህር ቋንቋ
ከልቤ ያኖርሽው
ለእምነት የበቃ
ታላቅ ሆነ ፍቅርሽ
አበቃልኝ በቃ
ታላቅ ሆነ ፍቅርሽ
አበቃልኝ በቃ
እንደ አዕዋፍ ቅኔ
እንደ ባህር ቋንቋ
ከልቤ ያኖርሽው
ለእምነት የበቃ
ታላቅ ሆነ ፍቅርሽ
አበቃልኝ በቃ
ታላቅ ሆነ ፍቅርሽ
አበቃልኝ በቃ
ትርጉሜ ነሽና
የኑሮዬ ማገር
ሕዋሴ ነሽና
የደም ስሬ ቀመር
ክፉሽን አልየው
እስካለሁኝ በምድር
አፅናኝ አለኝታዬን
አይንካብኝ አፈር
እንደ አንገት ማኅተቤ
ፀንተሻል በልቤ
ለፍቅርሽ ውለታው
ላንቺው ነው ላንቺው
ነፍሴን ምሸልመው
እወድሻለሁ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist