Kishore Kumar Hits

Madingo Afework - Akmien lyrics

Artist: Madingo Afework

album: Swedlat, Vol. 3


አቅሜን አውቀው ይመስል መች ይከብደኛል ብዬ
መራቅሽ እርግጥ ሆነና እንክት አለልሽ ቅስሜ
እበረታ መስሎኝ አንቺ ሳትሄጂ አንቺ ሳትሄጂ
ገና እግርሽ ሳይወጣ ደከመኝ እንጂ አደከመኝ እንጂ
ራሴን አውቀው ይመስል መች ይከብደኛል ብዬ
መራቅሽ እርግጥ ሆነና እንክት አለልሽ ቅስሜ
እበረታ መስሎኝ አንቺ ሳትሄጂ
ገና እግርሽ ሳይወጣ ደከመኝ እንጂ አደከመኛ እንጂ
የሚወድሽ ልቤ ሁኔታው አላስቆም አላስቀምጥ ቢለኝ
የወሰደሽ መንገድ ምናልባት የሚያደርሰኝ መስሎኝ ሲጨንቀኝ
ዳገት ቁልቁለቱን ተመፀንኩት...
(አድረሰኝ ከልጄ እናት እያልኩት)
የልቤም ባይሞላ ባላገኝሽ
(እመጣለሁ ባሳቤ ላጫውትሽ)
የለመደሽ ቤቴ ዝምታው ሀዘኑ አላተኛ ቢለኝ
የወሰደሽ መንገድ ምናልባት የሚየደርሰኝ መስሎኝ ሲጨንቀኝ
ዳገት ቁልቁለቱን ተመፀንኩት
(አድርሰኝ ከልጄ እናት እያልኩት)
የልቤም ባይሞላ ባላገኝሽ
(እመጣለሁ በሳቤ ላጫውትሽ)
አቅሜን አውቀው ይመስል መች ይከብደኛል ብዬ
መራቅሽ እርግጥ ሆነና እንክት አለልሽ ቅስሜ
እበረታ መስሎኝ አንቺ ሳትሄጂ አንቺ ሳትሄጂ
ገና እግርሽ ሳይወጣ ደከመኝ እንጂ አደከመኝ እንጂ
እንኳንስ እርቆ ይቅርና እያለም የሚናፈቅ ሰው
መለየት የደረሰበት ነው የሚያውቀው ህመሙን ስቃዩን
ዳገት ቁልቁለቱን ተመፀንኩት
(አድርሰኝ ከልጄ እናት እያልኩት)
የልቤም ባይሞላ ባላገኝሽ
(እመጣለሁ በሳቤ ላጫውትሽ)
አብሮ የኖረ ሰው መሸኘት ባንድ ቀን ያውም ባንድ ጀምበር
ማጣት የሚያህል ለሰው ልጅ ምናለ የሚከብድ ነገር
ዳገት ቁልቁለቱን ተመፀንኩት
(አድርሰኝ ከልጄ እናት እያልኩት)
የልቤም ባይሞላ ባላገኝሽ
(እመጣለሁ በሳቤ ላጫውትሽ)
ዳገት ቁልቁለቱን ተመፀንኩት
(አድርሰኝ ከልጄ እናት እያልኩት)
የልቤም ባይሞላ ባላገኝሽ
(እመጣለሁ በሳቤ ላጫውትሽ)
End

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists