Kishore Kumar Hits

Madingo Afework - Swedlat lyrics

Artist: Madingo Afework

album: Swedlat, Vol. 3


ካለኔማ ካለኔማ
ማን ያውቃታል ካለኔማ
ለኔ ብላ ለኔ ብላ
ትኖራለች ሁሉን ችላ
ስወድላት - ላፈቀራት ሰው
ስወድላት - ፍቅር መስጠቱን
ስወድላት - ሸልምኳት ልቤን ብትሰጠኝ ልቧን
ስወድላት - ወዳጅን መውደድ ማፍቅር ሲገባት
ስወድላት - ፍቅርሽ እንዳሻው ያድርገኝ አልኳት
ትሸለምልኝ ትሸለም
የፍቅር እመቤት የኔ ዓለም
ከአንገቷ ሳይሆን ከአንጀቷ
በማስመካቷ
ካለኔማ ካለኔማ
ማን ያውቃታል ካለኔማ
ለኔ ብላ ለኔ ብላ
ትኖራለች ሁሉን ችላ
ታሳዝናለች ያለ ዕንቅልፍ
ወዳጅ ስታቅፍ ስትደግፍ
ስትል ጠብ እርግፍ
ልቤም አፍቃሪ አንዳለመ
ምርጫዬ በሷ ከተመ ተደመደመ
ስወድላት - የውስጤን ስሜት
ስወድላት - ብትረዳልኝ
ስወድላት - ላንቺ ያኑረኝ አልኩ
ስወድላት - ለኔ ኑሪልኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists