Kishore Kumar Hits

Madingo Afework - Afar lyrics

Artist: Madingo Afework

album: Aydergem ( Ethiopian Contemporary Music)


አይቼ የማልጠግባት
ዐይኔ ሀሌም አይረሳት
ያቺን የአፋር ቆንጆ
ወዴት ባገኘዋት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
አይቼ የማልጠግባት
ዐይኔ ሀሌም አይረሳት
ያቺን የአፋር ቆንጆ
ወዴት ባገኘዋት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
አዋሽ ያበቀላት እንቡጥ ፅጌሬዳ
አም አፋር በሎሄ
ተሸነፈ ልቤ ላፋሯ ኮረዳ
አም አፋር በሎሄ
ጠጥታ ያደገች የግመል ወተት
አም አፋር በሎሄ
ላይን የምታሳሳ ደመግቡ ናት
አም አፋር በሎሄ
ከንፈሯ ወለላ ጣፋች እንደ ቴምር
እንከን የለሽ አርጎ ፈጥሯታል ለታምር
ለፍቅር ላደረው ፀአዳው መንፈሷ
ባአፋርነቷ ነው የምትኮራው እሷ
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
አይቼ የማልጠግባት
ዐይኔ ሀሌም አይረሳት
ያቺን የአፋር ቆንጆ
ወዴት ባገኘዋት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
አይቼ የማልጠግባት
ዐይኔ ሀሌም አይረሳት
ያቺን የአፋር ቆንጆ
ወዴት ባገኘዋት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
እኔስ በአንዲት አፋር ናፍቆት ተንገብግቤ
ሄም አማ'ማ
ቀልጦ እየፈሰሰ አዋሽ ገባ ልቤ
ሄም አማ'ማ
ፍቅሯ እንደ በረሃው ሀሩር ሲያነደኝ
ሄም አማ'ማ
አጣው ካለችበት መርቶ የሚወስደኝ
ሄም አማ'ማ
አሳይታ ዱፍቲ ቢያስታት ገዋኒ
ናፍቆቷን መሸከም ከቶ አአልቻልኩም እኔ
የሀገሯን ቋንቋ ባልችል አፋርኛ
ፍቅር ያግባባናል ከተዋደድን እኛ
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
አይቼ የማልጠግባት
ዐይኔ ሀሌም አይረሳት
ያቺን የአፋር ቆንጆ
ወዴት ባገኘዋት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
አይቼ የማልጠግባት
ዐይኔ ሀሌም አይረሳት
ያቺን የአፋር ቆንጆ
ወዴት ባገኘዋት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
አዋሽ ያበቀላት እንቡጥ ፅጌሬዳ
አም አፋር በሎሄ
ተሸነፈ ልቤ ላፋሯ ኮረዳ
አም አፋር በሎሄ
ጠጥታ ያደገች የግመል ወተት
አም አፋር በሎሄ
ላይን የምታሳሳ ደመግቡ ናት
አም አፋር በሎሄ
ከንፈሯ ወለላ ጣፋች እንደ ቴምር
እንከን የለሽ አርጎ ፈጥሯታል ለታምር
ለፍቅር ላደረው ፀአዳው መንፈሷ
ባአፋርነቷ ነው የምትኮራው እሷ
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
አይናፋሯ ወጣት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ
ነይ የአፋሯ ወጣት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists