Kishore Kumar Hits

Madingo Afework - Mahilet lyrics

Artist: Madingo Afework

album: Aydergem ( Ethiopian Contemporary Music)


ልቤ አስታውሳት አለኝ ነይ ዜማ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ለምን ላስታውስሽ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ሌት አለማባነን ነይ ዜማ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ውለታም የለሽ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ልቤ አስታውሳት አለኝ ነይ ዜማ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ለምን ላስታውስሽ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ሌት አለማባነን ነይ ዜማ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ውለታም የለሽ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ማገሩን አዋቅረሽ እንደሰራሽው ቤት
ለሚያኖርሽ ሆዴ ምን እንዳሰብሽለት
ማገሩን አዋቅረሽ እንደሰራሽው ቤት
ለሚያኖርሽ ሆዴ ምን እንዳሰብሽለት

ልቤን ሳያጓጓው ኩራቱ ሹመቱ
አስተዳድሪኝ አልኩሽ እዘዢኝ በሌቱ
እርቀሽ አትሂጂ አትልመጂ መንገድ
ውሀ አፍሳሽ አጣለው ውስጤ ባንቺ ሲነድ
ማህሌት ማህሌት ማህሌት ነይ በሌት
ማህሌት ማህሌት ማህሌት ነይ በሌት
ማህሌት ናፍቆትሽ ያ ገላሽ ማህሌት
ወረቡ ገም ሲል ቀሰቀሰኝ በሌት
ማህሌት ማህሌት ትውስታሽ ማህሌት
ቀን ሲያስጠኛኝ ውሎ ድገም አለኝ በሌት

አገኘሁሽ ብዬ ነይ ዜማ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
በገና ለገና ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ይከፋኛል ደርሶ ነይ ዜማ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ሳጣሽ እንደገና ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ገና ወጉን ሳላይ ነይ ዜማ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
በፍቅርሽ ዋዜማ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ስቃኘው አድራለው ነይ ዜማ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ናፍቆትን በዜማ ነይ ዜማ ነይ ዜማ
ማገሩን አዋቅረሽ እንደሰራሽው ቤት
ለሚያኖርሽ ሆዴ ምን እንዳሰብሽለት
ማገሩን አዋቅረሽ እንደሰራሽው ቤት
ለሚያኖርሽ ሆዴ ምን እንዳሰብሽለት

ቅኔ ሳይዘርፉለት ሳይቀኙበት
አይጉላላ ገላሽ አትንሺው እረፍት
ቆንጆ ነሽ ይሉኛል ምነው ባይነግሩኝ
እንዴት የራሴን ሰው ሰው ያስተዋውቀኝ
ማህሌት ማህሌት ማህሌት ነይ በሌት
ማህሌት ማህሌት ማህሌት ነይ በሌት
ማህሌት ናፍቆትሽ ያ ገላሽ ማህሌት
ወረቡ ገም ሲል ቀሰቀሰኝ በሌት
ማህሌት ማህሌት ማህሌት ነይ በሌት
ማህሌት ማህሌት ማህሌት ነይ በሌት
ማህሌት ናፍቆትሽ ያ ገላሽ ማህሌት
ወረቡ ገም ሲል ቀሰቀሰኝ በሌት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists