Eyob Mekonen - Yemeder Dershaya lyrics
Artist:
Eyob Mekonen
album: Ende Kal
አዝኜ በአመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ
ነዝናዛ ነው ብለሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስህተትሽን
አዝኜ በአመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ
ነዝናዛ ነው እያልሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስተትሽን
♪
ስተትሽ ስተቴ ጔዳሽ ጔዳሽ እኔ እሻልሻለው ዝግ ነው ገበናዬ
ሌላውስ ሌላ ነው ማን ይችልልሻል
ከፊትሽ ዞሮ ብሎ ይበትንብሻል
የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬን ማን አለኝ ሌላ ምስጥረኛዬ
የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬን ማን አለኝ ሌላ ምስጥረኛዬ
ስህተትሽ ስህተቴ ጔዳሽ ጓዳዬ እኔ እሻልሻለው ዝግ ነው ገበናዬ
ሌላውስ ሌላ ነው ማን ይችልልሻል
ከፊትሽ ዞሮ ብሎ ይበትንብሻል
የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬን ማን አለኝ ሌላ ምስጥረኛዬ
የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬን ማን አለኝ ሌላ ምስጥረኛዬ
♪
አዝኜ በአመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ
ነዝናዛ ነው ብለሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስተትሽን
አዝኜ በአመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ
ነዝናዛ ነው እያልሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስተትሽን
♪
የራሴው ነሽ እና ብሞክር ላነቃሽ
እርቀሽ ከሀሳቤ ገብተሽ አንቀላፋሽ
ተይ አይሆንም ባልኩኝ ባንቺ መኮነኔ
ለበጎ ነበረ ያስጨነኩሽ እኔ
ብዬ አቻዬ መከበሪያዬ
መጀመሪያም መጨረሻዬም
ብዬ አቻዬ መከበሪያዬ መጀመሪያም መጨረሻዬም
የራሴው ነሽ እና ብሞክር ላነቃሽ
እርቀሽ ከሀሳቤ ገብተሽ አንቀላፋሽ
ተይ አይሆንም ባልኩኝ ባንቺ መኮነኔ
ለበጎ ነበረ ያስጨነኩሽ እኔ
ብዬ አቻዬ መከበሪያዬ
መጀመሪያም መጨረሻዬም
ብዬ አቻዬ መከበሪያዬ መጀመሪያም መጨረሻዬም
ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስተትሽን
ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስተትሽን
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist