Eyob Mekonen - Endatefash lyrics
Artist:
Eyob Mekonen
album: Ende Kal
እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
እንደሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለ ጽድቄ ያለ ፍርድ ቆሜአለው
እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
እንደሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለ ጽድቄ ያለ ፍርድ ቆሜአለው
ቅጣትና ምሕረት ዛሬ ሰው ለያዩ
አንዱን ከፍለው አንዱን አለፉ እንዳላዩ
ይማሩኝ ይክፈሉኝ ሳላውቅ የነገዬን
ልክ እንደ ንፁህ ሰው ተጠየፍኩት ያንቺን
ማነው ጻድቅ ሰው ሁሉም ሰው ሞኝ
እራሱም ሰርቆ ሌላ የሚዳኝ
ማነው ጻድቅ ሰው ካለ የሚገኝ
እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ የማይዳኝ
እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
እንደሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለ ጽድቄ ያለ ፍርድ ቆሜአለው
እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
እንደሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለ ጽድቄ ያለ ፍርድ ቆሜአለው
ቸኩሎ ቅጣቱን ካንቺ የጀመረ
ሊታዘበኝ ነው ወይ የኔን አሳደረ
ዋጋ ልክፈል ብሎ ካሰላው ጥፋቴን
ይደምርብኛል አንዴ ዳኝነቴን
ማነው ጻድቅ ሰው ሁሉም ሰው ሞኝ
እራሱም ሰርቆ ሌላ የሚዳኝ
ማነው ንፁህ ሰው ካለ የሚገኝ
እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ የማይዳኝ
ማነው ጻድቅ ሰው ሁሉም ሰው ሞኝ
እራሱም ሰርቆ ሌላ የሚዳኝ
ማነው ንፁህ ሰው ካለ የሚገኝ
እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ ማይዳኝ
እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
እንደሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለ ጽድቄ ያለ ፍርድ ቆሜአለው
ያለ ጽድቄ ያለ ፍርድ ቆሜአለው
ያለ ጽድቄ ያለ ፍርድ ቆሜአለው
ያለ ጽድቄ ያለ ፍርድ ቆሜአለው
ያለ ጽድቄ ያለ ፍርድ ቆሜአለው
ያለ ጽድቄ ያለ ፍርድ ቆሜአለው
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist