Eyob Mekonen - Ye Ewenetuan lyrics
Artist:
Eyob Mekonen
album: Ende Kal
ስወድቅም ስነሳ ሳገኝ እና ሳጣ
አልተለየችኝም ፍቅሬን አስበልጣ
ስያጅቡኝ አጫፍራ ሲሸሹኝ አትቀርም
እሷ የእውነቷን ነው ለኔ አትለወጥም
ስያጅቡኝ አጫፍራ ሲሸሹኝ አትቀርም
እሷ የእውነቷን ነው ለኔ አትለወጥም
♪
ብረባም በልረባም አይቀርም መውደድዋ
ከአንገት በላይ ሳይሆን ፍቅሯ ነው ሆዷ
ብፀዳም ብቆሽሽ እሷ ግድ የላትም
ስማኝ ደስ ይላታል ለውጥ አይታያትም
ትወደኛለች የእውነቷን ነው
ትወደኛለች ከልቧ ነው
ትወደኛለች የእውነቷን ነው
ትወደኛለች እወዳታለው
እወዳታለሁ
እወዳታለሁ
♪
ሰው እንደ ጊዜው ይገለባበጣል
እሷ ግን እሷ ናት መውደዴ ገብቷታል
መኖሯን ለምጄ ቸልታ ባበዛ የልቤን ታውቃለች አትቀየመኝም
መኖሯን ለምጄ ቸልታ ባበዛ የልቤን ታውቃለች አትቀየመኝም
♪
ብረባም በልረባም አይቀርም መውደዋ
ከአንገት በላይ ሳይሆን ፍቅሯ ነው ሆዷ
ብፀዳም ብቆሽሽ እሷ ግድ የላትም
ስማኝ ደስ ይላታል ለውጥ አይታያትም
ትወደኛለች የእውነቷን ነው
ትወደኛለች ከልቧ ነው
ትወደኛለች የእውነቷን ነው
ትወደኛለች እወዳታለው
እወዳታለው
እወዳታለው
እወዳታለው
እወዳታለው
እወዳታለው
እወዳታለው
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist