Kishore Kumar Hits

Eyob Mekonen - Yemidir Dirshaye lyrics

Artist: Eyob Mekonen

album: Ende Kal


አዝኜ ባመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ
ነዝናዛ ነው እያልሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሺኝ መስሎሻል
ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን
ስታሚኝ ሰሙ ስህተትሽን
አዝኜ ባመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ
ነዝናዛ ነው እያልሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሺኝ መስሎሻል
ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን
ስታሚኝ ሰሙ ስህተትሽን
ስህተትሽ ስህተቴ ጓዳሽ ጓዳዬ
እኔ እሻልሻለሁ ዝግ ነው ገበናዬ
ሌላውስ ሌላ ነው ማን ይችልልሻል
ከፊትሽ ዞር ብሎ ይበትንብሻል
የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬ
ማን አለኝ ሌላ ሚስጥረኛዬ
የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬ
ማን አለኝ ሌላ ሚስጥረኛዬ
ስህተትሽ ስህተቴ ጓዳሽ ጓዳዬ
እኔ እሻልሻለሁ ዝግ ነው ገበናዬ
ሌላውስ ሌላ ነው ማን ይችልልሻል
ከፊትሽ ዞር ብሎ ይበትንብሻል
የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬ
ማን አለኝ ሌላ ሚስጥረኛዬ
የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬ
ማን አለኝ ሌላ ሚስጥረኛዬ
አዝኜ ባመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ
ነዝናዛ ነው እያልሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሺኝ መስሎሻል
ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን
ስታሚኝ ሰሙ ስህተትሽን
አዝኜ ባመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ
ነዝናዛ ነው እያልሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሺኝ መስሎሻል
ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን
ስታሚኝ ሰሙ ስህተትሽን
ለራሴው ነሽና ብሞክር ላነቃሽ
እርቀሽ ካሳቤ ጠፍተሽ አንቅላፋሽ
ተይ አይሆንም ባልኩኝ ባንቺ መኮነኔ
ለበጎ ነበረ ያስጨነኩሽ እኔ
ብዬ አቻዬ መከበሪያዬ
መጀመሪያዬም መጨረሻዬም
ብዬ አቻዬ መከበሪያዬ
መጀመሪያዬም መጨረሻዬም
ለራሴው ነሽና ብሞክር ላነቃሽ
እርቀሽ ካሳቤ ጠፍተሽ አንቅላፋሽ
ተይ አይሆንም ባልኩኝ ባንቺ መኮነኔ
ለበጎ ነበረ ያስጨነኩሽ እኔ
ብዬ አቻዬ መከበሪያዬ
መጀመሪያዬም መጨረሻዬም
ብዬ አቻዬ መከበሪያዬ
መጀመሪያዬም መጨረሻዬም
ለሌላው ያማሺኝ መስሎሻል
ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን
ስታሚኝ ሰሙ ስህተትሽን
ለሌላው (ለሌላው) ያማሺኝ መስሎሻል
ያልኩሽን (ያልኩሽን) ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ (አወራሽ) የደበኩልሽን
ስታሚኝ (ስታሚኝ) ሰሙ ስህተትሽን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists