Eyob Mekonen - Nekichalew lyrics
Artist:
Eyob Mekonen
album: Ende Kal
ነቅቻለሁ ተርፊያለው
ራሴን ላድን ቆርጫለው
ለኩ ላይ ብርሀኑ ላይ
አይኔ ላይፈዝ ጨለማው ላይ
ልፈልገው ከዋለበት
ፍፁም ፍቅር ከሞላበት
ራሱ ላይ ጎዳናው ላይ
ፍቅርን ላገኝ ፊትለፊት ላይ
መቼ ተሞኘ ብልህ ነው ፍቅር
ክብሩን አይጥልም ከውሸት መንደር
ከቅብዝብዝ ጋር መች ይረጋጋል
አይታለልም ሸንጋዩን ያውቃል
መንገዴ ለዬ
አይኔ ብርሀን አዬ
መንገዴ ለዬ
አይኔ ብርሀን አዬ
በቃ በቃ ዱሮ
የጨለማው ኑሮ
በቃ በቃ ዱሮ
የጨለማው ኑሮ
በቃ በቃ
በቃ በቃ
ነቅቻለሁ ተርፊያለው
ራሴን ላድን ቆርጫለው
ለኩ ላይ ብርሀኑ ላይ
አይኔ ላይፈዝ ጨለማው ላይ
ልፈልገው ከዋለበት
ፍፁም ፍቅር ከሞላበት
ራሱ ላይ ጎዳናው ላይ
ፍቅርን ላገኝ ፊትለፊት ላይ
የተራበ ልብ ፍቅርን የጓጓ
ከእውነት ቤት ሄዶ የእውነት የአንኳኳ
ደጁን ለጠና እዛው ቆይቶ
የራሱን ያቅፋል በሩ ተከፍቶ
መንገዴ ለዬ
አይኔ ብርሀን አዬ
መንገዴ ለዬ
አይኔ ብርሀን አዬ
በቃ በቃ ዱሮ
የጨለማው ኑሮ
በቃ በቃ ዱሮ
የጨለማው ኑሮ
በቃ በቃ ዎውዎ
በቃ በቃ ዬይዬ
በቃ በቃ ዎውዎ
በቃ በቃ ዬይዬ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist