Kishore Kumar Hits

Sami Dan - Amsaya lyrics

Artist: Sami Dan

album: Qitsbet


የለሽም አምሳያ

ካንቺ ጎን ሁሉም ነገር ያንሳል
መቼ ሚያስገርምስ ይሆናል
አይኖች ሁሉ ወዳንቺ ብቻ
የትም ቦታ የለሽም አቻ
ገና ሲያይሽ አይኔ ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔ ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ

ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
ገና ሲያይሽ አይኔ ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔቨ ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ

ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists