Kishore Kumar Hits

Sami Dan - Anchi Yene - Live lyrics

Artist: Sami Dan

album: Roof Top Music (Live Recording Session 1)


አንቺ የኔ የኔ ሲከፋሽ
ግድ የለም ስሜን ጥሪው
እመጣልሻለው
እሩቅ ነው ብለሽ አእንዳታስቢ
የፍቅር ንፋስ ነኝ
ፈጥኜ እደርሳለው
ከዚ ሁሉ ሰው ከሚኖረው
አንድ አንቺ ብቻ ለኔ ያለሽው
ናልኝ ስትዪ መቼ እዘገያለው
ፈጥኜ እደርሳለው
የዚህ አለም ኑሮ መቼም አማይሞላውም
ብርሀን ቢወጣም አይቀር ጨለማው
ወረት በየቦታው የምንሰማው
ክህደት የሞላው
ከነፍሴ ነፍሴ
ከኣካል ስጋዬ
ተጣብቀሽኛል
ዘላለም አንቺዬ
ጉዳትሽ ጉዳቴ
ዘልቆ ይሰማኛል
ሳቅሽም ሳቄ ሆኖልኛል
አንቺ የኔ የኔ ሲከፋሽ
ግድ የለም ስሜን ጥሪው
እመጣልሻለው
እሩቅ ነው ብለሽ አእንዳታስቢ
የፍቅር ንፋስ ነኝ
ፈጥኜ እደርሳለው
የኑሮን ልኬት የምቾትን ነገር
ብልጭልጩን ሁሉ መች አይና ፍቅር
የሚወዱትን አንዴ ካገኙ
ሌላ መች ሊመኙ
የዚህ አለም ኑሮ መቼም አማይሞላውም
ብርሀን ቢወጣም አይቀር ጨለማው
ወረት በየቦታው የምንሰማው
ክህደት የሞላው
ከነፍሴ ነፍሴ
ከኣካል ስጋዬ
ተጣብቀሽኛል
ዘላለም አንቺዬ
ጉዳትሽ ጉዳቴ
ዘልቆ ይሰማኛል
ሳቅሽም ሳቄ ሆኖልኛል
ከዚ ሁሉ ሰው ከሚኖረው
አንድ አንቺ ብቻ ለኔ ያለሽው
ናልኝ ስትዪ መቼ እዘገያለው
ፈጥኜ እደርሳለው
የዚህ አለም ኑሮ መቼም አማይሞላውም
ብርሀን ቢወጣም አይቀር ጨለማው
ወረት በየቦታው የምንሰማው
ክህደት የሞላው
አንቺ የኔ
አንቺ የኔ
አንቺ የኔ
አንቺ የኔ
አንቺ የኔ
አንቺ የኔ
አንቺ የኔ
አንቺ የኔ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists