Kishore Kumar Hits

Sami Dan - Minem Aydel lyrics

Artist: Sami Dan

album: Sibet


ምንም አይደል
ምንም አይደል ሙከራችን ባይሳካ
ምንም አይደል እስካላቆምን ድረስ
ምንም አይደል አንድ ቀን ይሆናል
ዋናው ጤና ምንም አይደል
ምንም አይደል ፈተናው ቢበዛም
ምንም አይደል ድካሙ ቢበረታም
ምንም አይደል ተስፋችን እስካልሞተ
ዋናው ጤና ምንም አይደል
እኛ እስከዛሬ ድረስ ካጣነው ከጠፋን እጃችን ላይ ያለው ይበልጣል
ያቺን ትንሽ ተስፋ ካሳደግናት ደግሞ ነገ ላይ ብሩህ ይሆናል
እጅ አንሰጥም አንደክምም አሸናፊ ነን
ኡ... ሀይል አለ በኛ ውስጥ ሁሌም የማይጠፋ
ኡ... ነገ ላይ ለውጥ አለ ዛሬ ከተለፋ
ኡ... ምንም አይበግረንም ከፊታችን
እኛኮ አሸናፊዎች ነን
እኛ እስከዛሬ ድረስ ካጣነው ከጠፋን እጃችን ላይ ያለው ይበልጣል
ያቺን ትንሽ ተስፋ ካሳደግናት ደግሞ ነገ ላይ ብሩህ ይሆናል
እጅ አንሰጥም አንደክምም አሸናፊ ነን
ቅንዓ በሊለይ አይቱቑፂ ተስፋ
ፅባሕ ኪ ብሩህ ዩ ክትርክቢ ኪ ሓለፋ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists