Kishore Kumar Hits

Sami Dan - Abbay (Ye Ethiopia Dimtse) lyrics

Artist: Sami Dan

album: Sibet


ታማይነይ ሀታይ አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ
ኢቢዳፊ ቢሻን አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ
ስንት ዘመን ልጆቼ አስከብረውኛል
በዱር በገል ከጠላት ጠብቀውኛል
ሁሉም ያውቁኛል ስሜም ኢትዮጵያ
የጀግኖች እናት ነኝ የነፃነት መለያ
ያባይም እናት ነኝ
ማቻ አነፒው አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ
ጊራ ዋሃ አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ
ከሆዴ ወተህ ሄደህ ብትፈስ ለሌላው
ለላይ ማመስገን ትቶ ለጠጣው ውሀው
በእብሪት ተሞልቶ ዘመን ያስፎከረው
ካንተ ልስማማ ብዬ እንጂ አልፈራኋቸው
የናፈከኝ ወንዜ አንተ... እስክትጣ ብዬ እንጂ
አልፈራኋቸው... አ... ኦ... አባዬ
የናፈከኝ አንተ... ወንዜ አባዬ...
ታማይነይ ሀታይ አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ
ኢቢዳፊ ቢሻን አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ
ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ
እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ
እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ
ደስታዬ ሞላ ሳይህ ከቤቴ
የልጆቼ ተስፋ ብርሀና ፅናቴ
ከንግዲህም የለ ሚጨንቀኝ ከቶ
ታየው የለም ወይ የሁሉም ፊት ፈክቶ
ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ
እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ
እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ
ኦ...
ማን ሊነጥለን እኔና አንተን
በናትና ልጅ የማይሆነውን
ከቤትህ ግባ ናፍቀኸኛል አንተው
ኦ ወንዜ አባይ...

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists