Sami Dan - Yesew Nesh lyrics
Artist:
Sami Dan
album: Asira Andu Getsoche
ይሄው እስከ ዛሬ አንችን ሳልም ስፈልግሽ ኖርኩኝ
አልተውኩትም ነበር
ዛሬ ግን ይውጣልኝ
ሁሉም ይቅር ልተው እኔም ልረፍ
ልቤ ከሚሰበር...
ኖ ኖ ኖ ኖ
ያኔ እንድ ሰሞን ከኔ ጋ እያለሽ
አይገባኝ ነበር ከ እጀ እያመለጥሽ
ዘግይቶ ግን ሲገባኝ
ልመልስሽ ብጥርም ላገኝሽ ግን አልቻልኩም
አንች ሆነሻል የሰው፡ ደስታሽን አረብሸው
ሁሉንም ዛሬ ልተው፡
በይ በይ በይ ሂጂ በቃ
በይ በይ የሰው ነሽ በቃ
(የሰው ነሽ በቃ)
በይ በይ በይ ሂጂ በቃ
በይ በይ የሰው ነሽ በቃ
የሰው በትሆኝም ግን እወድሻለሁ።
(የ ላላ ላይ) እወድሻለሁ
ተስፋ አልቆርጥም በየ
በመንገድሽ እየተከተልኩኝ
ሁሉን ሞክሪያለሁ
ጭንቅ እና መከራን በራሴ ላይ አተረፍኩኝ እንጂ
መች ደስታ አግንቻለሁ
ያጊዜ አለፈ ያብሮነታችን
መች ገብቶኝ ያኔ ሲቀር ፍቀራችን
♪
ዘግይቶ ግን ሲገባኝ
ልመልስሽ ብጥርም ላገኝሽ ግን አልቻልኩም
♪
አንች ሆነሻል የሰው፡ ደስታሽን አረብሸው
♪
ሁሉንም ዛሬ ልተው፡
♪
በይ በይ በይ ሂጂ በቃ
በይ በይ የሰው ነሽ በቃ
(የሰው ነሽ በቃ)
በይ በይ በይ ሂጂ በቃ
በይ በይ የሰው ነሽ በቃ
የሰው በትሆኝም ግን እወድሻለሁ።
(የ ላላ ላይ) እወድሻለሁ
ሰውን መውደድ ከራስ በላይ ፍላጎቱ ተሟልቶለት ሲታይ ነው
♪
አንችም ሁኝ እንደ ፍላጎትሽ
♪
ምርጫሽን ምቀበል ስለምወድሽ ነው
ዘግይቶ ግን ሲገባኝ
♪
ልመልስሽ ብጥርም ላገኝሽ ግን አልቻልኩም
♪
አንች ሆነሻል የሰው፡ ደስታሽን አረብሸው
♪
ሁሉንም ዛሬ ልተው፡
♪
በይ በይ በይ ሂጂ በቃ
በይ በይ የሰው ነሽ በቃ
(የሰው ነሽ በቃ)
በይ በይ በይ ሂጂ በቃ
በይ በይ የሰው ነሽ በቃ
♪
የሰው በትሆኝም ግን እወድሻለሁ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist