ነጋ ለሊቱ
ነጋ ለሊቱ ጀመረ ደግሞ ኑሮዬ
ነጋ ለሊቱ አወይ ጅግሬ
አለም የቲያተር መድረክ
እኛ ተዋናዮቹ ሁሉን ሰጪ ግን አንተነህ
ለኛ ተቀባዮቹ ነው ወይ የድርሰት ታሪክ
አንድ እውነት ነው የደላው
ሌላው ግን ጥቁር ህዝብ
ለአፍም ሚቅምሰው የሌለው
ነጋ ለሊቱ
ነጋ ለሊቱ ጀመረ ደግሞ ኑሮዬ
ነጋ ለሊቱ አወይ ጅግሬ
ለፋ አጣንም እስከ ዛሬ
መች የሃገሬ ህዝብ አማረረ
ያገኛትን ቆሎ ቆርጥሞ ተመሰገን ብሎ አደረ
እስኪ ምን ይሁን ቋንቋው
የድርሰቱ መጨረሻ ፈጣሪ አሰክኖኝ
አለሁኝ ያ መካሻ
እምባዬ ዬዬዬዬ
ብርዱ ሲበረታ
ከደጃፍ ተጥዬ
ጉንጬን ላሳየው ላሙቀው
በሚወረደው እምባዬ
እኔስ አልቻልሙትም
እስቲ አተመልሰው
እረስ ምኑ ላይ ነው
ሁሉ ነገር ለቦጎ ነው የተባለው
ግን እንዱም ሆኖ አንኳን ተስፋ አለን
ተስፋ አለን ግድ የለም ይታይኛል
እዳምናው በፍቅር በፅናት ዎነን
ካለን ሳንለያይ
ይህው እስከዛሬ ብዙ አይተናል
አገታችንን አስደፍቶናል
እል ያለቀው ታሪክ ይሰራል በኛ ዘመን(2)
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist