Kishore Kumar Hits

Sami Dan - Ewnet lyrics

Artist: Sami Dan

album: Keras Gar Negeger


ሳሚ ዳን ኤንዲ ቤተ ዜማ
እውነት የለውም አንድ ሀገር
የለውም አንድ ሀገር
ሁሉም ጋር የሚኖር
እውነት የለውም አንድ ሀገር
የለውም አንድ ሀገር
ተቀብሮ የማይቀር
ዘላለም የሚኖር
ተቀብሮ የማይቀር
ሁሉም ጋር የሚኖር
ፍፁም ማነው ጉልበተኛ
እዉነትን ማጥፋት የሚችል ከኛ
ኧረ ማነው የሰው ደካማ
እውነትን ይዞ ማይሰማ
ፍትህ እያለ የተጠማ
እስቲ ድምፁን የተቀማ
ግን እውነት መቼ ያልፋል
እንደተዳፈነ እሳት ይነሳል
ስፍራ ጊዜ ሳይገድበው
በሁሉም የሚፈርደው
እውነት የለውም አንድ ሀገር
የለውም አንድ ሀገር
ሁሉም ጋር የሚኖር
እውነት የለውም አንድ ሀገር
የለውም አንድ ሀገር
ተቀብሮ የማይቀር
ዘላለም የሚኖር
ተቀብሮ የማይቀር
ሁሉም ጋር የሚኖር
ትልቅ ጦር መዞ ጋሻ ይዞ
በሀሰት ቃል ተመርዞ
ደካማ ናቸው ብሎ አስቦ ሊያጠፋን ዙሪያችንን ከቦ
ግን እኛ ደሞ እውነት አለን
ከምንም ነገር የሚያድነን
ተንሽ ብኖንም እንዳንፈራ የሚያደርገን
እውነት የለውም አንድ ሀገር
የለውም አንድ ሀገር
ሁሉም ጋር የሚኖር
እውነት የለውም አንድ ሀገር
የለውም አንድ ሀገር
ተቀብሮ የማይቀር
ዘላለም የሚኖር
ተቀብሮ የማይቀር
ዘላለም ጋር የሚኖር

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists