Sami Dan - Zare lyrics
Artist:
Sami Dan
album: Keras Gar Negeger
ዛሬ ልዩ ቀን ነው
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
በደስታ ባቡር
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
በደስታ ባቡር
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
ልዩ ቀን ነው
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ሁሉም ከያለበት ተሰብስቦ
በአንድ ሀሳብ ሲያከብር ተሳስቦ
ፍቅር ነገሰ በኛ መሀል
እንኳን አደረሰን ሰው ሲባባል
ልዩ ቀን ነው
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ሃሳባችን ይሙላ
ቤታችን ይቃና
እንሁን ሰላም ጤና
ሃሳባችን ይሙላ
ቤታችን ይቃና
እንሁን ሰላም ጤና
ሁሉም ከያለበት ተሰብስቦ
በአንድ ሀሳብ ሲያከብር ተሳስቦ
ፍቅር ነገሰ በኛ መሀል
እንኳን አደረሰን ሰው ሲባባል
ልዩ ቀን ነው
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
በደስታ ባቡር
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
በደስታ ባቡር
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
ሃሳባችን ይሙላ
ቤታችን ይቃና
እንሁን ሰላም ጤና
ሃሳባችን ይሙላ
ቤታችን ይቃና
እንሁን ሰላም ጤና
ሁሉም ከያለበት ተሰብስቦ
በአንድ ሀሳብ ሲያከብር ተሳስቦ
ፍቅር ነገሰ በኛ መሀል
እንኳን አደረሰን ሰው ሲባባል
ልዩ ቀን ነው
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ዛሬ
ዛሬ
ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ የሚል
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
ዛሬ
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
ልዩ ቀን ነው ዛሬ
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
ዛሬ
ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ ሸከተፍ
ልዩ ቀን ነው ዛሬ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist