Kishore Kumar Hits

Sami Dan - Man Yamnishal lyrics

Artist: Sami Dan

album: Keras Gar Negeger


ጊዜው ይነጉዳል ያኔ ንፋስ ሳይገባን
ሲያምርበት ፍቅራችን ደምቆልን ቤታችን
ዛሬ ላይ ሆኜ ባየው መልሼ
ያንቺ እኔን መጥላት ላምን አልቻልኩም ጨርሼ
ላምን አልቻልኩም ጨርሼ 2
እንዳትመጣብኝ ብለሻል አልፈልግምህም ብለሻል
ከእንግዲህ አብቅቷል ብለሻል ግን ማን ያምንሻል
ሌት ተቀን ላንቺ ስለፋ አልፈፀምኩም አንዳች የሚያስከፋ
ዛሬ ግን አንቺ ተወኝ ብትይ ግን ማን ያምንሻል
እኔ አላምንም ምትጠይኝም አይመስለኝም
ያንቺ ነገርማ አይለቀኝም እኔ አላምንም
እኔ አላምንም
ያ ፍቅርሽማ አይጠፋም
ጨክኖ እኔንማ አይተወኝም
እኔ አላምንም 2
ማን ያምንሻል2
ጊዜው ይነጉዳል ያኔ ንፋስ ሳይገባን
ሲያምርበት ፍቅራችን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists