Kishore Kumar Hits

Sami Dan - Yene Hayl lyrics

Artist: Sami Dan

album: Keras Gar Negeger


ዛሬ ለኮስኳት ትንሿን ሻማ
አድጋ ታበራለች ድቅድቁን ጨለማ
አሁን ነው ያለኝ ቀን እሷን የማድናት
ካጠፋት ጠፋው ነው መቼም አላገኛት
ኦ የኔ አቅም ኦ የኔ ሀይል
ጥንካሬው እንደ አልማዝ እንቁ ነው
ስፋቱ እንደ ውቅያኖስ ነው
ኦ የኔ አቅም ኦ የኔ ሀይል
ጥንካሬው እንደ አንበሳ ነው
ስፋቱ እንደ ህዋ ነው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists