Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Emma Zend Yider (Amsale Tobit) lyrics

Artist: Teddy Afro

album: Ethiopia


'ማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ
'ማ ዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ
ልምጣ ወይ ልቅር ምን ይሻለኛል
ከፍቅርሽ 'ሚያስጥል ማን ዘንድ ይገኛል
ስለት አለብኝ ከርቤ እና እጣን
ለመተያየት እንዲያበቃን
የጠቢቡ ሰው የሊቁን ቅኔ
ህልሜ አይፈታም ሳላይሽ ባይኔ
'ማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ
ማ'ዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደ'ሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ
የብራና ስዕል አይነ ጎላዬ
መልከ ማክዳ ሳባ መሳዬ
የሸማሽ ጥለት ቀልሞ ሰንደቄ
ያስታውሰኛል ላንቺ መውደቄ
ልቤ አምሮህ ሌላ ዝቅ አትበል ይቅር
አገር ያህላል ከፍ ያለ ፍቅር
ማ' ዘንግ ይዞ ገብቶ ገዳም
ያገናኘው ፍቅርን ካ'ዳም
ማ' ፆም ይዞ ቆጥሮ ጠጠር
ባሳከለው ፍቅርን ሃገር
ባሳከለው ፍቅርን ሃገር
ባሳከለው ፍቅርን ሃገር

'ማ ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
ማ ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
'ማ ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
'ማ ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
ሰው አሳዝኖ ('ማ ዘንድ ይደር)
ሰው ላይሆን ነገር ('ማ ዘንድ ይደር)
ምን አስጀመረዉ ('ማ ዘንድ ይደር)
የማይሆን ነገር ('ማ ዘንድ ይደር)
ልቤ አንቺን ትቶ ('ማ ዘንድ ይደር)
ከማን ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
ልማልልሽ ወይ ('ማ ዘንድ ይደር)
በ 'ቶ' መስቀሌ ('ማ ዘንድ ይደር)
ከራሴ ጋር ነው ('ማ ዘንድ ይደር)
ብጣላሽ ጥሌ ('ማ ዘንድ ይደር)
ማ ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
ማ ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
ድር አስተርታሪ ('ማ ዘንድ ይደር)
ጥልፍ የጠለፈው ('ማ ዘንድ ይደር)
አስዋብኩሽ ብሎ ('ማ ዘንድ ይደር)
ምን አስጎበረው ('ማ ዘንድ ይደር)
ሸማ ተጊጦ ('ማ ዘንድ ይደር)
ቀለም ቢነከር ('ማ ዘንድ ይደር)
ልብስ አያምርበት ('ማ ዘንድ ይደር)
ያ'ራቁት ሃገር ('ማ ዘንድ ይደር)
ልብስ አያምርበት ('ማ ዘንድ ይደር)
ያ'ራቁት ሃገር ('ማ ዘንድ ይደር)
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)

ማ ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
ማ ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
ልምጣ ወይ ልቅር ('ማ ዘንድ ይደር)
አጣሁ መንገድ ('ማ ዘንድ ይደር)
እግሬ እንዴት ይጥፋው ('ማ ዘንድ ይደር)
ቆርጦ መሄድ ('ማ ዘንድ ይደር)
እይ ሰው ሲወጣ ('ማ ዘንድ ይደር)
እይ ሰው ሲወርድ ('ማ ዘንድ ይደር)
እንዲህ አይደለም ወይ ('ማ ዘንድ ይደር)
መራመድ ('ማ ዘንድ ይደር)
ይህ አይደለም ወይ ('ማ ዘንድ ይደር)
መራመድ ('ማ ዘንድ ይደር)
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ('ማ ዘንድ ይደር)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists