Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Korkuma Africa (Reggae Mix) lyrics

Artist: Teddy Afro

album: Korkuma Africa (Reggae Mix)


እምባም አይወጣ ከአፍሪካ ዓይኖች ስል
ሲያውቅ ልጇን ባትጥለው ኮርኩማ ባሕር
ኮርኩማ አፍሪካ
ኮርኩማ አፍሪካ
ይዞ የመጣ አዲስ ሃሳብ
አለቀ ሰዋ ቤቷን ለቅቆ
ሄዶ ሄዶ ሄዶ
ኮርኩማ አፍሪካ
ይዞ የመጣ አዲስ ሃሳብ
አለቀ የሳር ቤቷ ነዶ
ግዶ ግዶ ግዶ ግዶ
በስጋት ቀፎ ተይዞ እስራት (ስቃይ)
አዋቂው ሸሽቶ ረሃብ ነግሦ እርዛት
በምድሯ ሊቆይ ማንስ ይደፍራል (ስቃይ)
ታንኳ ላይ ወጥቶ ወንዝ ይሻገራል
አለቀ ሰዋ ባሕር ገብቶ
ሄዶ ሄዶ ሄዶ ሄዶ
ኮርኩማ አፍሪካ
ይዞ የመጣ አዲስ ሃሳብ
አለቀ ሰዋ ቤቷን ለቅቆ
ሄዶ ሄዶ ሄዶ
ውኃ ቢገባ በአፍሪካ መርከብ (ስቃይ)
አቤት ቢል ተጓዥ ሃሳብ ለማቅረብ
ይሰምጣል እንጂ ከባሕር አብሮ (ስቃይ)
ቀዛፊው ለሃሳብ አይሰጥም ጆሮ
አለቀ ሰዋ ቤቷን ለቅቆ
ሄዶ ሄዶ ሄዶ
ኮርኩማ አፍሪካ
ይዞ የመጣ አዲስ ሃሳብ
አለቀ ሰዋ ቤቷን ለቅቆ
ሄዶ ሄዶ ሄዶ
ኮርኩማ አፍሪካ
ይዞ የመጣ አዲስ ሃሳብ
አለቀ የሳር ቤቷ ነዶ
ግዶ ግዶ ግዶ ግዶ
ዮንጂ ከረ
ቤት የኖረ
ወጥቶ ቀረ
ግዶ ግዶ
ወይ ግዶ ወይ ግዶ (ኮርኩማ አፍሪካ)
ሰዉ አለቀ ሄዶ (ኮርኩማ አፍሪካ)
ኮርኩማ ኮርኩማ (ኮርኩማ አፍሪካ)
ወንዝ አሻገረችው (ኮርኩማ አፍሪካ)
ያንን የሰው ጫካ (ኮርኩማ አፍሪካ)
ባዶ አደረገችው
ወጥቶ እንዲሄድ በእጇ ጠርጋ
(ኮርኩማ አፍሪካ)
ተጉዞ ተጉዞ (ኮርኩማ አፍሪካ)
ሳይመጣ ቅርስ ይዞ (ኮርኩማ አፍሪካ)
ኮርኩማ ኮርኩማ (ኮርኩማ አፍሪካ)
ባሕር ጨመረችው (ኮርኩማ አፍሪካ)
ለዛ ኀሩር እሳት (ኮርኩማ አፍሪካ)
ቆርጣ ማገደችው
ወጥቶ እንዲሄድ በእጇ ጠርጋ
ኮርኩማ አፍሪካ
አኩና ኦፔ
አማኑ ኳሊኒ
አኩና ኦፔ
አማኑ ኳሊኒ
ስቃይ (ስቃይ)
አይ ስቃይ (ስቃይ)
አይ ስቃይ (ስቃይ)
አይ ስቃይ (ስቃይ)
ከእንግዲህ ይብቃ በምድርሽ ላይ
ሄዶ ለባዳ መሆን ሲሳይ
ከእንግዲህ ይብቃ በምድርሽ ላይ
ሀ ሲሉ ፊደል ኩርኩም ስቃይ
ስቃይ ስቃይ
ከእንግዲህ ይብቃ በምድርሽ ላይ
ስቃይ (ስቃይ)
አይ ስቃይ (ስቃይ)
አይ ስቃይ (ስቃይ)
አይ ስቃይ (ስቃይ)
ከእንግዲህ ይብቃ በምድርሽ ላይ
ሄዶ ለባዳ መሆን ሲሳይ
ከእንግዲህ ይብቃ በምድርሽ ላይ
ሀ ሲሉ ፊደል ኩርኩም ስቃይ
አኩና ኦፔ
አማኑ ኳሊኒ
አኩና ኦፔ
አማኑ ኳሊኒ
አኩና ኦፔ
አማኑ ኳሊኒ
አኩና ኦፔ
አማኑ ኳሊኒ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists