Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Wede Ager Bet lyrics

Artist: Teddy Afro

album: Arifzefen Singles Collection, Vol. I


በሰማዩ ባህር የሄድኩት ተጉዤ
ያልፍልኝ ብዬ ነው ስወጣ ከሃገሬ
በስለት ወጥቼ ለምኜ ታቦትን ምን ይዤ ልመለስ ወደ እናተ ቤት ምን ይዤ ልመለስ ወደ እናተ ቤት
ኧረ እንዴት፣ ኧረ እንዴት
ምን ይዤ ልመለስ ወደ እናተ ቤት አይ አይ (2)
ባህር አቋርቼ ተጉዤ ተጉዤ ሃገሬን፣ ተጉዤ ተጉዤ
ታዲያ እንዴት ልመለስ እጅ እናቴን ይዤ ሃገሬ፣ እጅ እናቴን ይዤ
ስንቱን ያጣብኛል የስዴት ጎረቤት፣ የስዴት ጎረቤት
አንዱንም ሳልይዘው ስመለስ ሃገሬ፣ ስመለስ ሃገሬ
ቻል አድርጌው ልደር፣ ቢበዛ ናፍቆቴ፣ ቢበዛ ናፍቆቴ
እድሜ እየለመንኩኝ ለእናትና አባቴ፣ለእናትና አባቴ
እድሜ እየለመንኩኝ ለእናትና አባቴ፣ለእናትና አባቴ (2)
ለእናትና አባቴ አይ (2)
አይ አይ አይ (2)
ኧረ እንዴት?ኧረ እንዴት
ኧረ እንዴት?እንዴት እንዴት (3)
እንደ ሰው ሞት አይሆን (ኧረ እንዴት?)
በፎቶ እንዳዩት(ኧረ እንዴት?)
ክፉ ደጉም ነገር(ኧረ እንዴት?)
ቀድሞ ካላዩት(ኧረ እንዴት?)
የሳፍኩት ደብዳቤ(ኧረ እንዴት?)
ደርሷል ወይ መልክቴ?(ኧረ እንዴት?)
እኔ አለሁኝ በጤና (ኧረ እንዴት?)
እንዴት ነሽ እናቴ?(ኧረ እንዴት?)
ኧረ እንዴት?ኧረ እንዴት
ኧረ እንዴት?እንዴት እንዴት (3)
ተው ልቤ ተወኝ ይሄ ልቤ
ጨክነ ምራው ሆዴን ወዳገር ቤት
ተው ልቤ ተወኝ ይሄ ልቤ
ጨክነ ምራው ሆዴን ወዳገር ቤት አቤት አቤት አቤት
ወዳገር ቤት ተው ተው እና ልቤ
ወዳገር ቤት አቤት አቤት አቤት (2)
(ኧረ እንዴት?)ማንነት ተነካ (2)
(ኧረ እንዴት?)ስደት ደስ ይበልክ
(ኧረ እንዴት?)በልምታ የነካ
(ኧረ እንዴት?)ሳልና ሲጠጣ
(ኧረ እንዴት?)ቢፈስም እንባዬ
(ኧረ እንዴት?)እያነኩ እስክስታ
(ኧረ እንዴት?)ለምዷል ትከሻዬ
ኧረ እንዴት?ኧረ እንዴት
ኧረ እንዴት?እንዴት እንዴት (3)
ተው ልቤ ተወኝ ይሄ ልቤ
ጨክነ ምራው ሆዴን ወዳገር ቤት አቤት አቤት አቤት
ተው ልቤ ተወኝ ይሄ ልቤ
ጨክነ ምራው ሆዴን ወዳገር ቤት አቤት አቤት አቤት
ወዳገር ቤት ተው ተው እና ልቤ
ወዳገር ቤት አቤት አቤት አቤት (5)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists