Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Menta Wedije lyrics

Artist: Teddy Afro

album: Arifzefen Singles Collection, Vol. I


ላላላላ
ላላላላ
ሀይ
ላላላላ
ብንጠቅስ ከ__ ከመጽሃፉ
ላንድ ሰው ኣንድ ዪላል ምእራፉ
በመንታ መልካቸው መሳቤ
ሁለት ወዶ ልክ ኣይሆናል ተው ዪቅር ልቤ
ዪበጅሃል ባንዱን ልብህ ላንድዋን ማሰብ...
፨፨
ለመለየት ኣቃተኝ ሳያቸው
ዪገርማል ኣንድ ነው መልካቸው
በመንታ መካቸው መሳቤ
ሁለት ወዶ ፍቅር ኣይሆናል ተው ዪቅር ልቤ
ዪበጅሃል ባንዱን ልብህ ላንድዋን ማሰብ...
፨፨
ላላላላ
፨፨
ሰዉን መውደድ ምን ክፋት ኣለው
ልኩ ኣይደለም ዪሄን ኣውቃለው
ወደቅኩ እንጂ ሁለት ወድጄ
እህትዋን ሳይ በስዋ በስዋ ሰግቼ
ለየው እንጂ ኣምላክ ነፍስዋን የህትዋን ቁርጥ እስዋን
ልቤን ወጋው የፍቅር ሰደድ መንታያውቆት ባንድ ቤቱን
፨፨
ሄጄ ና ብላኝ እስዋ ሄጄ ላየዋ ቤትዋን
ሄጄ ወድጄያት መጣው ሄጄ መንታ እህትዋን
፨፨
ሄጄ ብየ ተመልስኩ ሄጄ ደግሜ ኣልመጣም
ሄጄ ወይ ኣፈጣጠር ሄጄ ዪገርማል በጣም
ዪገርማል
፨፨፨፨፨
ኦሆሆሆ
ኦሆሆአሀ
ላላላላላ
፨፨፨፨
ብንፈልስ ከ__ ከመጽሃፉ
ላንድ ሰው ኣንድ ዪላል ምእራፉ
በመንታ መልካቸው መሳቤ
ሁለት ወዶ ልክ ኣይሆናል ተው ዪቅር ልቤ
ዪበጅሃል ባንዱን ልብህ ላንድዋን ማሰብ...
፨፨
ሰዉን መውደድ ምን ክፋት ኣለው
ግፍ ኣይደለም ዪሄን ኣውቃለው
ወደቅኩ እንጂ ሁለት ወድጄ
እህትዋን ሳይ በስዋ ሰግቼ
፨፨
ለየው እንጂ ኣምላክ ነፍስዋን የህትዋን ቁርጥ እስዋን
ልቤን ወጋው የፍቅር ሰደድ መንታያውቆት ባንድ ቤቱን
፨፨
ሄጄ ና ብላኝ እስዋ ሄጄ ላየዋ ቤትዋን
ሄጄ ወድጄያት መጣው ሄጄ መንታ እህትዋን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists