Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Lame Bora lyrics

Artist: Teddy Afro

album: Arifzefen Singles Collection, Vol. I


ሁሁሁሁሁሁሁ
ሁሁሁሁሁሁሁ
ሆሆሆሆሆ
ዎዎዎ
እምቧ በይ: ላሜ ቦራ: እምቧ በይ
ላሜ ቦራ: እምቧ በይ በይ በይ (አትመለሽም)
እምቧ በይ ላሜ ቦራ እምቧ በይ
እምቧ በይ ላሜ ቦራ እምቧ በይ በይ በይ
እምቧ በይ ላሜ ቦራ እምቧ በይ (ዎዎዎ)
ማለዳ ጠዋት ተነስቼ
ከብቶቼን አሰማርቼ
ልጠብቃት ከወንዙ ዳር ቆሜ
በፍቅሯ አልችልም ታምሜ ታምሜ ታምሜ
ማለዳ ጠዋት ተነስቼ
ከብቶቼን አሰማርቼ
ልጠብቃት ከወንዙ ዳር ቆሜ
በፍቅሯ አልችልም ታምሜ ታምሜ ታምሜ
የሷስ ይገርማል አፈጣጠሯ
የተሳካላት በሁሉም ጎራ
በአደላት ውበት ትማርካለች
ገዝታኝ እኔን ከልቤ- ከልቤ ተቀምጣለች
የሷስ ይገርማል አፈጣጠሯ
የተሳካላት በሁሉም ጎራ
በአደላት ውበት ትማርካለች
ገዝታኝ እኔን ከልቤ- ከልቤ ተቀምጣለች
ትቼው እረኝነቴን እሷን እሷን ሳይ
ትቼው እረኝነቴን
ትቼው እረኝነቴን እሷን እሷን ሳይ
ትቼው እረኝነቴን
ከብቶቼ ከሰው ማሳ ገቡ
ቆንጆ ላይ ነው: የእረኛው ልቡ- የእረኛው ልቡ
ትቼው እረኝነቴን እሷን እሷን ሳይ
ትቼው እረኝነቴን
ትቼው እረኝነቴን እሷን እሷን ሳይ
ትቼው እረኝነቴን
ከብቶቼ ከሰው ማሳ ገቡ
ቆንጆ ላይ ነው: የእረኛው ልቡ- የእረኛው ልቡ
እምቧ በይ: ላሜ ቦራ: እምቧ በይ
ላሜ ቦራ: እምቧ በይ በይ በይ
እምቧ በይ: ላሜ ቦራ: እምቧ በይ
ላሜ ቦራ: እምቧ በይ በይ በይ
እምቧ በይ: ላሜ ቦራ: እምቧ በይ
እምቧ በይ: ላሜ ቦራ: እምቧ በይ
ማለዳ ጠዋት ተነስቼ
ከብቶቼን አሰማርቼ
ልጠብቃት ከወንዙ ዳር ቆሜ
በፍቅሯ አልችልም ታምሜ ታምሜ ታምሜ
ማለዳ ጠዋት ተነስቼ
ከብቶቼን አሰማርቼ
ልጠብቃት ከወንዙ ዳር ቆሜ
በፍቅሯ አልችልም ታምሜ ታምሜ ታምሜ
የሷስ ይገርማል አፈጣጠሯ
የተሳካላት በሁሉም ጎራ
በአደላት ውበት ትማርካለች
ገዝታኝ እኔን ከልቤ- ከልቤ ተቀምጣለች
የሷስ ይገርማል አፈጣጠሯ
የተሳካላት በሁሉም ጎራ
በአደላት ውበት ትማርካለች
ከልቤ ተቀምጣለች
ትቼው እረኝነቴን እሷን እሷን ሳይ
ትቼው እረኝነቴን
ትቼው እረኝነቴን እሷን እሷን ሳይ
ትቼው እረኝነቴን
ከብቶቼ ከሰው ማሳ ገቡ
ቆንጆ ላይ ነው: የእረኛው ልቡ- የእረኛው ልቡ
የሷስ ይገርማል አፈጣጠሯ
የተሳካላት በሁሉም ጎራ
በአደላት ውበት ትማርካለች
ገዝታኝ እኔን ከልቤ: ከልቤ ተቀምጣለች
የሷስ ይገርማል አፈጣጠሯ
የተሳካላት በሁሉም ጎራ
በአደላት ውበት ትማርካለች
ከልቤ ተቀምጣለች
ትቼው እረኝነቴን እሷን እሷን ሳይ
ትቼው እረኝነቴን
ትቼው እረኝነቴን እሷን እሷን ሳይ
ትቼው እረኝነቴን
ከብቶቼ ከሰው ማሳ ገቡ
ቆንጆ ላይ ነው: የእረኛው ልቡ- የእረኛው ልቡ
እምቧ በይ: ላሜ ቦራ: እምቧ በይ
ላሜ ቦራ: እምቧ በይ በይ
እምቧ በይ: ላሜ ቦራ: እምቧ በይ
ላሜ ቦራ: እምቧ በይ በይ በይ
እምቧ በይ: ላሜ ቦራ: እምቧ በይ
እምቧ በይ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists