Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Kelal Yihonal lyrics

Artist: Teddy Afro

album: Tikur Sew


ዳገቱ ላይ
አትዛል ጉልበቴ
የተራራው ጫፍ
ፍቅር ናት ርስቴ
ቀላል ይሆናል
ቀና አድርገኝ ፅናቴ
አአአ
ቀላል ይሆናል
ቀላል ይሆናል
ቀላል ይሆናል
ቀላል ይሆናል
ዳመና ሲያይ
መስሎት የጨለመ
አለ ቂል ሰው
ሁሉም አከተመ
ደቂቅ ተስፋን
ካየናት አርቀን
ነገ ሌላ
ይሆናል ጥሩ ቀን
ቀላል ይሆናል
ቀላል ይሆናል
ቀላል ይሆናል
ቀላል ይሆናል
ቀላል ይሆናል
ቀላል ይሆናል
ቀላል ይሆናል
ቀላል ይሆናል
ፈራን
ፍቅር የፈራን
ልጅነት የለገሰንን
የፍቅር አምላክ በጥበቡ
በረቂቅ ያለበሰንን
በመለኮቱ የቀባንን
ሕብረት የፈራን
ፍቅር የፈራን
አአአአአአአአ
አዬ
አዬኤኤኤኤ
ኧረ ዘመዴ
አዬ

አዬኤኤኤኤ
አዬ
አዬኤኤኤኤ

አዬ
አዬኤኤኤኤ

አዬ

አዬኤኤኤኤ
አዬ

አዬኤኤኤኤ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists