Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Alamn Alena lyrics

Artist: Teddy Afro

album: Yasteseryal


ለይምሰል አይደለም ልቤ የሚወዳት
አይ ልቤ
እስከመቼም ቢሆን ምንጊዜም አይከዳት
አይ ልቤ
ተኩላ ተኩላ ስትሄድ እያየኋት
አይ ልቤ
መልኳን ይዛው ወጥታ ታዲይ እንዴት ልመናት
አይ ልቤ
አላምን አለና ልቤ አላምን አለና
ተከተላት በሀሳብ ጠረጠረና
አላምን አለና ልቤ አላምን አለና
አላምን አላምን አላት ተከተላት
አላስችልህ አለኝ ለባብሳ ስትሄድ
እንዴት መከራ ነው ቆንጆ ሴት መውደድ
ታዲያ እንዴት ልመናት ስትወጣ ተኩላ
ልሂድ ልከተላት ሳይይብኝ ሌላ
ሳይይብኝ ሌላ
ቸገረ ነገሩ መላቅጡን አጣ
ተይ አይባል ነገር ለባብሳ ስትወጣ
ያየ በተመኛት ምን ታድርገው እሷ
በል እመናት ልቤ ጨዋ ነው ቀሚሷ
ጨዋ ነው ቀሚሷ
አላምን አለና ልቤ አላምን አለና
ተከተላት በሀሳብ ጠረጠረና
አላምን አለና ልቤ አላምን አለና
አላምን አላምን አላት ተከተላት
እሷም ቆንጆ ናት አላምን
ያየ አያልፋትም አላምን አላምን
ወጥታ እስክትገባ አላምን
ልቤ አያምናትም ልቤ
ልቤ አያምናትም አላምን
ልቤ አያምናትም ልቤ
ልቤ አያምናትም አላምን
ልቤ አያምናትም ልቤ
እሷም ቆንጆ ናት አላምን
ያየ አያልፋትም ልቤ
ወጥታ እስክትገባ አላምን
ልቤ አያምናትም ልቤ
ልቤ አያምናትም አላምን
ልቤ አያምናትም ልቤ
ልቤ አያምናትም አላምን
ልቤ አያምናትም ልቤ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists