Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Lemin Yehon lyrics

Artist: Teddy Afro

album: Yasteseryal


ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
አዬዬዪ ለለላይላይ
ከልቤ ቆርጬ ባንቺ ልረሳሽ እሞክርና
ይቅርታ ልጠይቅ ወሰንኩ ጥፋቱ የኔ ነውና
ተይ ቀርበን ሳንነጋገር ቂም ይዘሽ አትለይኝ
ስማፀን ከደጅሽ ቆሜ ከልብሽ ይቅር በይኝ
ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
አዬዬዪ ለለላይላይ
እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር
እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር
እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን
እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን
ላይ ላይ ላላላ ላይ ላይ ላይ ላለላለ አ
ላይ ላይ ላላላ ላይ ላይ ላይ ላለላለ
ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
አዬዬዪ ለለላይላይ
ስታስሪኝ በቀለበት
ቃል ገብተሽ በቄሱ ፊት
ላትከጂኝ ባስቀይምሽ
ምለሻል መፅሀፍ ይዘሽ
ስማፀን ፍቅሬን ገፍተሺው
ቃልሽን ከዘነጋሽው
እስካሁን በእድሜሽ ካረግሽው
አሁን ነው ግፍ የሰራሽው
ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
አዬዬዪ ለለላይላይ
እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር
እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር
እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን
እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር
እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር
እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ...

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists