Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Negeregn Kalsh lyrics

Artist: Teddy Afro

album: Yasteseryal


መንገደኛ ነው ልብሽ ይህን አውቃለሁ
ባላይም ብዙ እሰማለሁ

አይኔ ካላየ አላምንም ብዬ እንጂ
እኔ ባላይም ብዙ ሰማለሁ

ፈርቼ እንጂ እንዳልነግርሽ

ቆይቷል ልቤ ካዘነብሽ

መንገደኛ ነው ልብሽ ይህን አውቃለሁ
ባላይም ብዙ እሰማለሁ

አይኔ ካላየ አላምንም ብዬ እንጂ
እኔ ባላይም ብዙ ሰማለሁ

ፈርቼ እንጂ እንዳልነግርሽ

ቆይቷል ልቤ ካዘነብሽ

ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ

ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ

ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ

ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ

(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ

(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ

(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ

(ታድያ እስከመቼ(እስከመቼ) ችላለሁ

ቻይ ባይሆን ኖሮ ልቤ ይህን አውቃለሁ ብናገር እንደማጣሽ

ደሞ ባጣትስ ብዬ በኖርኩ ችዬ አንቺን ምን አስቆጣሽ

ዛሬ ብናገር ኖሬ ስሰማ

ትተሽኝ አትሂጅ በለሊቱማ

ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ

ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ

ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ

ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ

(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ

(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ

(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ

(ታድያ እስከመቼ(እስከመቼ) ችላለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists