Kishore Kumar Hits

Ephrem Tamiru - Negriesh Neber lyrics

Artist: Ephrem Tamiru

album: Huala Endaykocheshe (Ethiopian Contemporary Music)


ሆሆ
ሆሆ
ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ
ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ
ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ
ይሄኑ ፈርቼ
ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ
ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ
ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ
ይሄኑ ፈርቼ
ታምሜአለው ደክሜአለው ራሴን ቀጥቼ
ይሄኑ ፈርቼ
ፍቅራችን እንዳይሞት እስኪታዘበኝ ሰው
ተይ ይቅርብሽ እያልኩ ላቤንም ባፈሰው
የተረፈኝ እዳ ነው የተረፈኝ እዳ
የተረፈኝ እዳ ነው የተረፈኝ አኔ
ብሞክርም ያቅሜን አልቻልሺም መታረም
የፍቅር ድርሻየን ድንገት ዋጠው አረም
የፈራሁት አልቀረም የፈራሁት አሀ
የፈራሁት አልቀረም የፈራሁት
ቃል ለምድር ለሰማይ
(ኦሆሆ ኦሆሆ)
ለፍቅራችን መነሻ
(ኦሆሆ ኦሆሆ)
ብየ ወስኜ ነበር
(ኦሆሆ ኦሆሆ)
የስኬቴ መድረሻ
(ኦሆሆ ኦሆሆ)
የሂወቴ የሂወቴ መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ
መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ
ላይ ላላ ላላ ላላላላ ኦሆሆሆ
ላይ ላላ ላላ ላላላላ አሀሀ
ኦሆሆ
ኦሆሆ
ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ
ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ
ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ
ይሄኑ ፈርቼ
ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ
ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ
ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ
ይሄኑ ፈርቼ
ታምሜአለው ደክሜአለው ራሴን ቀጥቼ
ይሄኑ ፈርቼ
ዳሩ አይጠቅምም እንጂ ሰው ቢያዝን ባለፈው
የህል ውሀን ነገር ፈጣሪ ካልፆፈው
ያኔ ያልኩሽ ይሄን ነው ያኔ ያልኩሽ አሀሀ
ያኔ ያልኩሽ ይሄን ነው ያኔ ያልኩሽ
ለምን ሆነ ብየ አምላኬን እንዳልወቅሰው
ፍራቴ እንደ ፀሎት ቤቴን ካፈረሰው
የኔናቺ ባይለው ነው የኔናቺ አሀሀ
የኔናቺ ባይለው ነው የኔናቺ
ቃል ለምድር ለሰማይ
(ኦሆሆ ኦሆሆ)
ለፍቅራችን መነሻ
(ኦሆሆ ኦሆሆ)
ብየ ወስኜ ነበር
(ኦሆሆ ኦሆሆ)
የስኬቴ መድረሻ
(ኦሆሆ ኦሆሆ)
የሂወቴ የሂወቴ መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ
መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ
ላይ ላላ ላላ ላላላላ ኦሆሆሆ
ላይ ላላ ላላ ላላላላ አሀሀ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists