Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Sayat lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Kanchi Aybeltem


ገጥሞኝ አያውቅም እንደሷ ያለ ሰው
በዚች ምድር ላይ እኔስ እስከማውቀው
ብቻ በተለየ ከልቤ ገብታለች
ምንም ነገር ሳትሆን ታሳዝነኛለች
ገጥሞኝ አያውቅም እንደሷ ያለ ሰው
በዚች ምድር ላይ እኔስ እስከማውቀው
ብቻ በተለየ ከልቤ ገብታለች
ምንም ነገር ሳትሆን ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች

ምን እንዳላት አላውቅም ሳጫዉታት ቆይና
እሷን ሳስብ አድራለው ሳያት ሳያት እውልና
ቀልዷን ሳቋን እመኛለው ጨዋታዋን ናፍቅና
ልቤ ስፍስፍ ይልላታል መላ አካሌን ትወርና
እረ የሷስ አለው መላ
አቤት አንጀት ስትበላ
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች

ገጥሞኝ አያውቅም እንደሷ ያለ ሰው
በዚች ምድር ላይ እኔስ እስከማውቀው
ብቻ በተለየ ከልቤ ገብታለች
ምንም ነገር ሳትሆን ታሳዝነኛለች
ገጥሞኝ አያውቅም እንደሷ ያለ ሰው
በዚች ምድር ላይ እኔስ እስከማውቀው
ብቻ በተለየ ከልቤ ገብታለች
ምንም ነገር ሳትሆን ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች

አንዳች ነገር አነሰባት ጎደለባት አይባል
ክርትት ሲል ያድራል ልቤ ከርታታ አይኗን ይመስል
ተጋብቶባት የኔ ጸባይ ሊያስጨንቃት ያመሉን
እሷም ልቧ ጥፍት ይላል እኔን ስታይ ሰሞኑን
እረ የሷስ አለው መላ
አቤት አንጀት ስትበላ
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች
ሳያት ታሳዝነኛለች

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists