Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Meche lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Kanchi Aybeltem


መቼ ሰለቸኝ አልኩ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ
አይሰለቸኝም አኔ
ትእዛዝ ለመቀበል
አይሰንፍም ላንቺም ጎኔ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ

ከቻልቁሽ ይበቃል አኔ
አይሰለቺም መቼም ጎኔ
ምን ልታዘዝ ያንቺው ነኝ አኔ
መልካም ሴት ለፍቅረ ነሺ
አንደፈለግሽ አንዳሻስህ
በይ አዘዝህኝ መብቱ አለሽ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ
ልቤ በፍቃዱ ተገዝቶልሻል
ብቻ አዘዝህው ይታዘዝሻል
ነፍሴ ይረካል ስታዘዝሽ
ዘውድና ክብረ በመሆንሽ
ዘውድና ክብረ በመሆንሽ

መቼ ሰለቸኝ አልኩ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ
አይሰለቸኝም አኔ
ትእዛዝ ለመቀበል
አይሰንፍም ላንቺም ጎኔ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ

ቤተን አያልሽ ለፍክርሽ
አንቺም ለኔ ዝቅ አንዳልሺው
አኔም አስኪ ልታዘዝሽ
ምንም ሲኖር የሚያሻሽ
አኔን ማዘዝ ካለብሽ
አትደብቂኝ በፈጠረሽ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ
መቼ ሰለቸኝ አልኩ
ጠብ አርግፍ አያልኩ
ቤተን አክብሬ
አንቺን ካልታዘዝቁ
ኮማለው ፍቅሬ
ሙሉ በሙሉ
ሲኖር ምያሻሽ
አኔን የማዘዝ ስልጣኑን አለሽ
አኔን የማዘዝ ስልጣኑን አለሽ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists