Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Sew Mekrosh lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Kanchi Aybeltem


እንዲያ ስወድሽ ከራሴ በላይ
ምን አሳሰበሽ በኔ ላይ
ምነው ዳረግሽው ልቤን ለስቃይ
የሌለብሽን ይሄን ፀባይ
እንዲያ ስወድሽ ከራሴ በላይ
ምን አሳሰበሽ በኔ ላይ
ምነው ዳረግሽው ልቤን ለስቃይ
የሌለብሽን ይሄን ፀባይ

ምን ይልሻል እስኪ ውዴ የታዘበ ያየ ፈራጅ
ለሰቀቀን ስትዳርጊው ሳልጠረጥር ሳልዘጋጅ
ከዚህ ቀደም የለብሽም ደስታ ማግኘት በሰው ስቃይ
ከየት አመጣሽው ንገሪኝ የሌለሽን ፀባይ
ሠው መክሮሽ ይሆናል እንጂ
ይህንን አትሠሪም ውዴ
በፍፁም አያምንም ያንቺን
አሁንም ሚስኪኑ ልቤ
ሠው መክሮሽ ይሆናል እንጂ
ይህንን አትሠሪም ውዴ
በፍፁም አያምንም ያንቺን
አሁንም ሚስኪኑ ልቤ

እንዲያ ስወድሽ ከራሴ በላይ
ምን አሳሰበሽ በኔ ላይ
ምነው ዳረግሽው ልቤን ለስቃይ
የሌለብሽን ይሄን ፀባይ
እንዲያ ስወድሽ ከራሴ በላይ
ምን አሳሰበሽ በኔ ላይ
ምነው ዳረግሽው ልቤን ለስቃይ
የሌለብሽን ይሄን ፀባይ

ታማኝ ለሠው በመውደድሽ በፊት ሳውቅሸ ባልሳሳት
ልባምና ታጋሽ ነበርሽ ምን አገኘሽ በዚህ ሰዐት
እንዲያው መስሎሽ ቸኮልሽ እንጂ እዛም ሄደሽ ደስት ላታይ
ልብሽ እንደው ከኔ ጋር ነው አውቀዋለው ያንቺን ፀባይ
ሠው መክሮሽ ይሆናል እንጂ
ይህንን አትሠሪም ውዴ
በፍፁም አያምንም ያንቺን
አሁንም ሚስኪኑ ልቤ
ሠው መክሮሽ ይሆናል እንጂ
ይህንን አትሠሪም ውዴ
በፍፁም አያምንም ያንቺን
አሁንም ሚስኪኑ ልቤ
ሠው መክሮሽ ይሆናል እንጂ
ይህንን አትሠሪም ውዴ
በፍፁም አያምንም ያንቺን
አሁንም ሚስኪኑ ልቤ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists