Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - And Sew lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Kanchi Aybeltem


አንድም ሰዉ እንዳይቀር ግብዣ አለ ቤቴ
ሌላ እዲስ ምዕራፍ ልይዝ ነዉ ህይወቴ
ይሄዉ እድሜ ለሷ በፍቅሯ አምሮ ጐኔ
እኔም ወግ ደረሰኝ አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አንድም ሰዉ እንዳይቀር ግብዣ አለ ቤቴ
ሌላ እዲስ ምዕራፍ ልይዝ ነዉ ህይወቴ
ይሄዉ እድሜ ለሷ በፍቅሯ አምሮ ጐኔ
እኔም ወግ ደረሰኝ አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
እሄዉ እድሜ ለሷ ወግ አየዉ ዘንድሮ
ፍሬ ሊሰጠን ነዉ አምላክ ቀኑን ቆጥሮ
ሁሌም የህይወቴ ምዕራፍ ስለሆነች
አይኔን በአይኔ ላይ ነዉ ሁለት ነብስ ሆነች
ወግ ልታሳየኝ ይመስገን ፍቅር መራት
እናት ልትሆን በቅርቡ እኔም አባት
የሱ ቸርነት ታክሎ ቤቴን ባርኮት
ሁለት ነበርን በፍሬ ልንሆን ነዉ ሶስት
አንድም ሰዉ እንዳይቀር ግብዣ አለ ቤቴ
ሌላ እዲስ ምዕራፍ ልይዝ ነዉ ህይወቴ
ይሄዉ እድሜ ለሷ በፍቅሯ አምሮ ጐኔ
እኔም ወግ ደረሰኝ አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አንድም ሰዉ እንዳይቀር ግብዣ አለ ቤቴ
ሌላ እዲስ ምዕራፍ ልይዝ ነዉ ህይወቴ
ይሄዉ እድሜ ለሷ በፍቅሯ አምሮ ጐኔ
እኔም ወግ ደረሰኝ አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
ይሄዉ የሱን ባርኮት ከላይ ሊከፍለን ነዉ
ልጅ ማለት የአምላክ የእግዝሔር ስጦታ ነዉ
እኛ ጠባቂዉ ነን ራሱ ያሳደገዉ
ለሀገር ለወገኑ የሚተርፍ ያድርገዉ
ግብዣ ስላለ አትቅሩ ደምቃለች ቤቴ
ትንሽ በቂዉ ነዉ አደራ ነብሰ ጡር ነች
በሳቅ በእልልታ አጅቧት አድምቋት ለኔ
እኔም ስለማይ መርቁኝ አይኔን በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ
አሀ አይኔን አይኔን ላይ ነዉ በአይኔ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists