Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Aykebdim Woy lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Kanchi Aybeltem


የት አባቱ ክብሬን ተይዉ ደህና አሃሃ
በይ እንዳሻሽ እንዳልሽዉ ይሁና አሃሃ
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
ይሁን ከማጣሽ ይሁና
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
የት አባቱ ክብሬን ተይዉ ደህና አሃሃ
በይ እንዳሻሽ እንዳልሽዉ ይሁና አሃሃ
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
ይሁን ከማጣሽ ይሁና
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
የማየዉም የምሰማዉ ክብሬን ይነካኛል
ያም ሆኖ ግን እንደ ምንም ብችል ይቀለኛል
ተለይቼሽ እንዲሰማኝ ስቃይ ይሻለኛል
ክብሬን ጥዬ በብስጭት ስራሽ ባይጥበኝም
ሄደሽብኝ ከምሰቃይ ችላለሁ ቢያመኝም
ፈጣሪዬ አቅሜን ያዉቃል ላልችል አይሰጠኝም
አጥቼሽ ከሚያመኝ ከሚነሳኝ ጤና
ከሚነሳኝ ጤና
የት አባቱ ክብሬ እንዳልሽዉ ይሁና
ከአንቺ አይበልጥምና
ካንቺ አይበልጥም ይሁን ደና
እንዳላጣሽ ልቻለዉና
ካንቺ አይበልጥም ይሁን ፍቅሬ
ካንቺ አይበልጥም ክብሬ ክብሬ
ካንቺ አይበልጥም ይሁን ደና
እንዳላጣሽ ልቻለዉና
ካንቺ አይበልጥም ፍቅሬማ እኔ
ካንቺ አይበልጥም ስሜ ስሜ
የት አባቱ ክብሬን ተይዉ ደህና አሃሃ
በይ እንዳሻሽ እንዳልሽዉ ይሁና አሃሃ
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
ይሁን ከማጣሽ ይሁና
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
የት አባቱ ክብሬን ተይዉ ደህና አሃሃ
በይ እንዳሻሽ እንዳልሽዉ ይሁና አሃሃ
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
ይሁን ከማጣሽ ይሁና
ምንም ካንቺ አይበልጥምና
ከዚ በላይ ቢደርስበት ሀዘን ቢደቁሰዉ
ጥርሱን ነክሶ ይቻል እንጂ አቅም ስለሚያንሰዉ
ክብሬን አይልም ያፈቀረ የተሸነፈ ሰዉ
ከዚህ ቀደም ደጋግሜ ትሂድ ቅር አይለኝም
ብዬ ሄደሽ አይቻለዉ ሳጣሽ አልቻልኩኝም
እርሽዉ ክብሬን የአንቺም ይሁን ካንቺ አይበልጥብኝም
አጥቼሽ ከሚያመኝ ከሚነሳኝ ጤና
ከሚነሳኝ ጤና
ይት አባቱ ክብሬ እንዳልሽዉ ይሁና
ከአንቺ አይበልጥምና
ካንቺ አይበልጥም ይሁን ደና
እንዳላጣሽ ልቻለዉና
ካንቺ አይበልጥም ይሁን ፍቅሬ
ካንቺ አይበልጥም ክብሬ ክብሬ
ካንቺ አይበልጥም ይሁን ደና
እንዳላጣሽ ልቻለዉና
ካንቺ አይበልጥም ፍቅሬማ እኔ
ካንቺ አይበልጥም ስሜ ስሜ
ካንቺ አይበልጥም ይሁን ደና
እንዳላጣሽ ልቻለዉና
ካንቺ አይበልጥም ይሁን ፍቅሬ
ካንቺ አይበልጥም ክብሬ ክብሬ
ካንቺ አይበልጥም ይሁን ደና
እንዳላጣሽ ልቻለዉና
ካንቺ አይበልጥም ፍቅሬማ እኔ
ካንቺ አይበልጥም ስሜ ስሜ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists