Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Yemayresaw Geta lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Kanchi Aybeltem


የቆየ ቢመስል ቀኑ ሲረዝም ስሜት ሲነካ
አምላክ ጥሎ አይጥልም ይሰማል ለካ
ሰው አይረሳም ለካ
እንኳንም ጠበኩት እሱን ታግሼ
ሰው መርጦ ሰቶኛል ሊረዳኝ አንቺን ለኔ ጌታ
(የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ
የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ
አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ

ብዬው ነበር ያኔ አንተ እያለህ እስኪ ለፍቅር እራቤ
እንዴት ሰው አጣለው ከሰው ጋር እየኖርኩ በሰው ተከብቤ
አንቺን አገናኘኝ መውደድ ገባ ቤቴ የማታ የማታ
በፍቅር ሊክሰኝ አንዴ ከነገሩት የማይረሳው ጌታ
(የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ
የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ
አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ
(የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ
የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ
አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ

የቆየ ቢመስል ቀኑ ሲረዝም ስሜት ሲነካ
አምላክ ጥሎ አይጥልም ይሰማል ለካ
ሰው አይረሳም ለካ
እንኳንም ጠበኩት እሱን ታግሼ
ሰው መርጦ ሰቶኛል ሊረዳኝ አንቺን ለኔ ጌታ
(የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ
የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ
አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ

ሊያስተምር አንዳንዴ ዝም ያለውን ያህል በሚስጥር ሲጠራ
ሲከፍልም በጥፍ ነው በአደባባይ ሲሰጥ አቤት የሱ ስራ
አሁንስ ሳይረሳኝ ሳይተወኝ አልቀረም ብዬ ሳመነታ
አንቺን መርጦሽ ለኔ ቤት እየሰራልኝ ነበር ለካ ጌታ
(የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ
የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ
አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ
(የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ
የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ
አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ
የማይረሳው ጌታ
የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ
አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ
(የማይረሳው) የማይረሳው ጌታ
የማይረሳው ጌታዬ የማይረሳው ጌታ
አንቺን አድሎኛል የማይረሳው ጌታ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists