Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Yam Yam lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Kanchi Aybeltem


ያም ያም ዬ
ያም ያም ዬ
ያም ያም ዬ
ያም ያም ኦህ እህ ኦህህ

መቼም ባላይም አትመኚም አትለምጂም ሌላ ገላ (አህ ሌላ ገላ)
አልጠረጥርም እኔ አላምንም አትሄጅም ከኔ ሌላ
መቼም ባላይም አትመኚም አትለምጂም ሌላ ገላ (አህ ሌላ ገላ)
አልጠረጥርም እኔ አላምንም አትሄጅም ከኔ ሌላ
እኔን በማለት ላየሽው ስቃይ ፈተና
ላንቺ ሽልማት ይዘጋጅ እንጂ ምስጋና
ጠርጥሮሽ ልቤ በሀሳብ ጎዳና
ተወራ ብሎ ሊያምን ይቅርና

(ያም ያም) የፈለገውን ቢል ያሻውን ቢያወራ
(ያም ያም) ትንሽ ትልቁ ሁሉም በየተራ
(ያም ያም) በእርግጥ ሩቅ ሆኜ በአይኔ ባላይሽም
(ያም ያም) ቅንታት ታህል እኔ አልጠረጥርሽም
(ያም ያም) የፈለገውን ቢል ያሻውን ቢያወራ
(ያም ያም) ትንሽ ትልቁ ሁሉም በየተራ
(ያም ያም) በእርግጥ ሩቅ ሆኜ በአይኔ ባላይሽም
(ያም ያም) ቅንታት ታህል እኔ አልጠረጥርሽም
ያም ያም ዬ
ያም ያም ዬ
ያም ያም ዬ
ያም ያም ኦህ እህ ኦህህ
ያም ያም ዬ
ያም ያም ዬ
ያም ያም ዬ
ያም ያም ኦህ እህ ኦህህ
መቼም ባላይም አትመኚም አትለምጂም ሌላ ገላ (አህ ሌላ ገላ)
አልጠረጥርም እኔ አላምንም አትሄጅም ከኔ ሌላ
መቼም ባላይም አትመኚም አትለምጂም ሌላ ገላ (አህ ሌላ ገላ)
አልጠረጥርም እኔ አላምንም አትሄጅም ከኔ ሌላ
እንኳን በወሬ በሰሚ ሰሚ ልታገስ
አስኪ ስለሷ ተናገር ብባል ብታዘዝ
ለጨዋነትሽ በፋቅር አለም
ከኔ የሚሻል ምስክር የለም
(ያም ያም) የፈለገውን ቢል ያሻውን ቢያወራ
(ያም ያም) ትንሽ ትልቁ ሁሉም በየተራ
(ያም ያም) በእርግጥ ሩቅ ሆኜ በአይኔ ባላይሽም
(ያም ያም) ቅንታት ታህል እኔ አልጠረጥርሽም
ያም ያም) የፈለገውን ቢል ያሻውን ቢያወራ
(ያም ያም) ትንሽ ትልቁ ሁሉም በየተራ
(ያም ያም) በእርግጥ ሩቅ ሆኜ በአይኔ ባላይሽም
(ያም ያም) ቅንታት ታህል እኔ አልጠረጥርሽም
ያም ያም ዬ
ያም ያም ዬ
ያም ያም ዬ
ያም ያም ኦህ እህ ኦህህ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists