Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Deju lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Kanchi Aybeltem


ምናለ አንቺን ባረገኝ
ጨካኝ ልብ ኖሮኝ ብፀና
ብቻ እሱ መቻያ ሰቶኝ
ቆርጦልኝ እፎይ እልና
ደጁ አልቀርም
ደጁ (አዎ አዎ)
ደጁ አልቀርም
ደጁ አልቀርም
ምናለ አንቺን ባረገኝ
ጨካኝ ልብ ኖሮኝ ብፀና
ብቻ እሱ መቻያ ሰቶኝ
ቆርጦልኝ እፎይ እልና
ደጁ አልቀርም
ደጁ (አዎ)
ደጁ አልቀርም
ደጁ አልቀርም

ይጠንክር ያርግልኝ እንጂ ልቤን ዓለት(አዎ)
እንዳንቺ በሰው መጨከን አውቄበት
ካወጣኝ እሱ ከዚ ጭንቅ ከትካዜ
ከፍቅርሽ ስለቴ ዳነ ልቤን ይዤ
አው አው አዎ
ደጁ አልቀርም
ደጁ (አዎ አዎ)
ደጁ አልቀርም
ደጁ አልቀርም
(ደጁ) ከረዳኝ አልቀርም
(ደጁ) ባዶ እግሬን ተጉዤ
(ደጁ) ለክብሩ ጃንጥላ
(ደጁ) ግምጃና እጣን ይዤ
(ደጁ) ወይ አንቺን ካመጣሽ
(ደጁ) ወይ ከቆረጠልኝ
(ደጁ) አልቀርም ላመቱ
(ደጁ) ስለት ስላለብኝ
(ደጁ) አልቀርም
ደጁ (አዎ አዎ)
(ደጁ) አልቀርም
(ደጁ) አልቀርም

ምናለ አንቺን ባረገኝ
ጨካኝ ልብ ኖሮኝ ብፀና
ብቻ እሱ መቻያ ሰቶኝ
ቆርጦልኝ እፎይ እልና
ደጁ አልቀርም
ደጁ (አዎ አዎ)
ደጁ አልቀርም
ደጁ አልቀርም
ምናለ አንቺን ባረገኝ
ጨካኝ ልብ ኖሮኝ ብፀና
ብቻ እሱ መቻያ ሰቶኝ
ቆርጦልኝ እፎይ እልና
ደጁ አልቀርም
ደጁ (አዎ)
ደጁ አልቀርም
ደጁ አልቀርም

ፍቅርሽን ሃሳብ ጭንቀቴን ያንቺን ትቼ (አዎ)
እንደሰው እኔም ጥሩ እንቅልፍ ላፍታ አጊንቼ
ጸሎቴን ከሰማኝ እሱ ሩቅ ተጉዤ
ከፍቅርሽ ዳነ ልቤን ላመቱ ይዤ
አው አው አዎ
ደጁ አልቀርም
ደጁ (አዎ አዎ)
ደጁ አልቀርም
ደጁ አልቀርም
(ደጁ) ላመቱ ከረዳኝ
(ደጁ) ከፍቅሬ እንደሸሸሽ
(ደጁ) ልብሽን መልሶት
(ደጁ) የኔ ካላረገሽ
(ደጁ) ባንቺ ተስፋ ልቤ
(ደጁ) ቆርጦ ያይርሁኝ ለት
(ደጁ) አልቀርም ከደጁ
(ደጁ) ገብቻለሁ ስለት
ደጁ አልቀርም
ደጁ (አዎ አዎ)
ደጁ አልቀርም
ደጁ አልቀርም
አልቀርም አልቀርም አልቀርም አልቀርም
ደጁ አልቀርም
ደጁ (አዎ አዎ)
ደጁ አልቀርም
ደጁ አልቀርም
ደጁ አልቀርም
ደጁ (አዎ አዎ)
ደጁ አልቀርም
ደጁ አልቀርም
ደጁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists