Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Aytebekim lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Kanchi Aybeltem


አይገርመኝም አይደንቀኝምሌላ ቢያረገው
ምን ቢናገር መንቢ ቀጠፈ እንደፈለገው
ለስንት ነገር ሳስብሽ ልቤ ስንቱን አለሞ
አይጠበቅም ካንቺ
አይጠበቅም ካንቺ የሄፈፀሞ
አይገርመኝም አይደንቀኝምሌላ ቢያረገው
ምን ቢናገር መንቢ ቀጠፈ እንደፈለገው
ለስንት ነገር ሳስብሽ ልቤ ስንቱን አለሞ
አይጠበቅም ካንቺ
አይጠበቅም ካንቺ የሄፈፀሞ

መስሎኝ መስሎኝ እኔ
ይዤሽ ይዤሽ ጊዜ ዘመን ሲበር
ወይኔ ሞኙ እኔን
ለካስ ለካስ አላውቅሽም ነበር
ነብሴ ልቤን ይዤ ላንቺ ላንቺ
ንብረት ከራቁት ሰው
አንዴት እንዴት ብዬ
ይሄን ይሄን ካንቺ ለጠበቃው
አይጠበቅም ካንቺ
አይጠበቅም ካንቺ የሄፈፀሞ
አይጠበቅም ካንቺ
አይጠበቅም ካንቺ የሄፈፀሞ
አህህህ ኡሁሁሁ
አህህህ አህህህ
አህህህ ኡሁሁሁ
አህህህ አህህህ

አይገርመኝም አይደንቀኝምሌላ ቢያረገው
ምን ቢናገር መንቢ ቀጠፈ እንደፈለገው
ለስንት ነገር ሳስብሽ ልቤ ስንቱን አለሞ
አይጠበቅም ካንቺ
አይጠበቅም ካንቺ የሄፈፀሞ
አይገርመኝም አይደንቀኝምሌላ ቢያረገው
ምን ቢናገር መንቢ ቀጠፈ እንደፈለገው
ለስንት ነገር ሳስብሽ ልቤ ስንቱን አለሞ
አይጠበቅም ካንቺ
አይጠበቅም ካንቺ የሄፈፀሞ

ውስጤን ልቤን ጥዬ ክህደት ዱላ አንዲ ከሚያርፍብኝ
ሰው ናት ሰው ናት ብዬ እኔ እኔ ማሰብ ነበረብኝ
ጉዴን ጉዴን እኔ ይሄን ይሄን መምጣቱን ሳላውቀው
በጣም በጣም ብዙ ነበር ነበር ካንቺ ምጠበቃው
አይጠበቅም ካንቺ
አይጠበቅም ካንቺ የሄፈፀሞ
አይጠበቅም ካንቺ
አይጠበቅም ካንቺ የሄፈፀሞ
አይጠበቅም ካንቺ
አይጠበቅም ካንቺ የሄፈፀሞ
አይጠበቅም ካንቺ
አይጠበቅም ካንቺ የሄፈፀሞ
አህህህ ኡሁሁሁ
አህህህ አህህህ
አህህህ ኡሁሁሁ
አህህህ አህህህ
አህህህ ኡሁሁሁ
አህህህ አህህህ
አህህህ ኡሁሁሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists